ከፍተኛ ሲስተም አድምንስትሬተር

Full Time

Ethiopian Management Institute

Job Requirement

  • ተፈላጊ ችሎታ:በኢንፎርሜሽን ሳይንስ/ በኮምፒዩተር ሳይንስ /በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም/ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ/ ኮምፒተር ኢንጂነሪንግ ወይም ተዛማጅ የሙያ መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ
  • የስራ ልምድ: ከሥራው ጋር ቀጥታ አግባብነት ያለው 6 ዓመት የሥራ ልምድ

ደረጃ:VIII

ደመወዝ:20,427.00

የስራ ቦታ: አዲስ አበባ

How To Apply

ማሳሰቢያ

  • ተፈላጊ ችሎታውን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10(አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በሥራ ሰዓት፣ የግል ሁኔታ መግለጫ (CV) የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን፣
  • የምዝገባ ቦታ በዋናው መ/ቤት አ.አ ቢሮ ቁጥር 310 እና በደብረዘይት ሥልጠና ማዕከል የሚካሄድ ሆኖ የምዝገባ ሰዓት ጠዋት ከ2፡00 እስከ 6፡00 ከሰዓት ከ7፡00 እስከ 11፡00 ይሆናል፡፡
  • የሰርቪስ አገልግሎት በዋና ዋና መስመሮች፣የተወሰነ የህክምና ኢንሹራንስ ሽፋን፣የህይወት ኢንሹራንስ ሽፋን እና ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞች ይኖሩታል፣

አድራሻ፡-  ዋናው መ/ቤት፣ ከመገናኛ ወደ ሲ.ኤም.ሲ. መንገድ ጉርድ ሾላ አደባባዩን አለፍ ብሎ ሳህሊተ ምህረት ማርያም ቤ/ክርስቲያን ፊት ለፊት፡፡

Related Jobs
  • house of peoples representatives
    Full Time
    Addis Ababa

    Job Overview Salary Offer 2000 Br ~ 4.000 Br Experience Level Junior Total Years Experience 0 (Zero Experience) Date Posted September 15, 2024 Deadline Date September 24, 2024 Job Requirement የትምህርት
  • Siinqee Bank
    Full Time
    Addis Ababa

    Job Overview Salary Offer As per Company Scale Experience Level Senior Total Years Experience 5 Date Posted September 15, 2024 Deadline Date September 22, 2024 Job Requirement Qualification: MSc/BSc degree in C
  • Siinqee Bank
    Full Time
    Addis Ababa

    Job Overview Salary Offer As per Company Scale Experience Level Senior Total Years Experience 4 Date Posted September 15, 2024 Deadline Date September 22, 2024 Job Requirement Qualification:  MBA/MA/BA degree