Muger cement factory Job vacancy

Full Time

Muger cement factory

ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ በሚከተሉት የስራ መደቦች ሰራተኞችን በዜሮ አመት እና በልምድ መቅጠር ይፈልጋል። 

1. ጀማሪ የደንበኞች አገልግሎት የገበያ ጥናት ባለሙያ

Job Requirement

  • የትምህርት ዓይነት: ማርኬቲንግ ወይም ቢዝነስአድምንስትሬሽን ወይም ኢኮኖሚክስ ማኔጅመንት
  • የትምህርት ደረጃ: ቢኤዲግሪ
  • የሥራ ልምድ: 0 ዓመት
  • የሥራ ደረጃ: 9
  • ብዛት: 2
  • ልዩ ጥቅም፡  የኢንሹራንስ ሽፋንና የህክምና አገልግሎት ይሰጣል፡፡

የሥራ ቦታ፡ ታጠቅ

2. ጀማሪ የጥሬ ዕቃ ዝግጅትና አቅርቦት ከባድ መሳሪያዎች ኦፕሬተር /ድሪል/

Job Requirement

  • የትምህርት ዓይነት: በአውቶመካኒክ፤ ልዩ መሳ/ላይሰንስ
  • የትምህርት ደረጃ: ሌቬል 3፤ ከሌቬል 3 ሲ.ኦ.ሲ. ጋርወይም 10+3 ዲፕሎማ
  • የሥራ ልምድ: 0 ዓመት
  • የሥራ ደረጃ: 8
  • ብዛት: 3
  • ልዩ ጥቅም፡  የኢንሹራንስ ሽፋንና የህክምና አገልግሎት ይሰጣል፡፡

የሥራቦታ፡ሙገር

3. ጀማሪ የፋሲሊቲ ሰርቪስ ባለሙያ

Job Requirement

  • የትምህርት ዓይነት: ማኔጅመንት ወይም ቢዝነስአድሚኒስትሬሽን
  • የትምህርት ደረጃ:  ቢኤዲግሪ
  • የሥራ ልምድ: 0 ዓመት
  • የሥራ ደረጃ: 9
  • ልዩ ጥቅም፡  የኢንሹራንስ ሽፋንና የህክምና አገልግሎት ይሰጣል፡፡

የሥራቦታ፡ሙገር

4. ጀማሪ የደንበኞች አገልግሎት የገበያ ጥናት ባለሙያ

Job Requirement

  • የትምህርት ዓይነት: ማርኬቲንግ ወይም ቢዝነስአድምንስትሬሽን ወይም ኢኮኖሚክስ ማኔጅመንት
  • የትምህርት ደረጃ: ቢኤዲግሪ
  • የሥራ ልምድ: 0 ዓመት
  • የሥራ ደረጃ: 9
  • ልዩ ጥቅም፡  የኢንሹራንስ ሽፋንና የህክምና አገልግሎት ይሰጣል፡፡

የሥራቦታ፡ አዳማ

5. ከፍተኛ አውቶቢስ ሹፌር

Job Requirement

  • የትምህርት ዓይነት:  አውቶመካኒክ/ቀለም፤ 5ኛ ደረጃ ወይም ተመሳሳይ ደረጃ መንጃፈቃድ
  • የትምህርት ደረጃ: ሌቭል 3፣2፣1፣10ኛ ያጠናቀቀ/ች
  • የሥራ ልምድ: 2/4/6/8 ዓመት
  • የሥራ ደረጃ: 9
  • ብዛት: 3
  • ልዩ ጥቅም፡  የመኖሪያ ቤት (የመኖሪያ ቤት አበል)፣የኢንሹራንስ ሽፋንና የህክምና አገልግሎት ይሰጣል፡፡

የሥራቦታ፡ሙገር

6. የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ

Job Requirement

  • የትምህርት ዓይነት:  በኮምፒዩተርሳይንስ፣ ኢንፍርሜሽንቴክኖልጂ፣ በኮምፒዩተርኢንጂነሪንግ፣ ማኔጅመንት ኢንፍርሜሽን ሲስተም፣ ኤሌክትሪካልና ኮምፒዩተርኢንጂነሪንግ
  • የትምህርት ደረጃ: ማስተርስ፣ ቢኤ
  • የሥራ ልምድ: 0/2 ዓመት
  • የሥራ ደረጃ: 10
  • ልዩ ጥቅም፡  የመኖሪያ ቤት (የመኖሪያ ቤት አበል)፣የኢንሹራንስ ሽፋንና የህክምና አገልግሎት ይሰጣል፡፡

የሥራቦታ፡ሙገር

7. አውቶሞቲቭ መሐንዲስ

Job Requirement

  • የትምህርት ዓይነት:  በአውቶሞቲቭ ምህንድስና
  • የትምህርት ደረጃ:  ቢኤስሲ
  • የሥራ ልምድ:  2 ዓመት
  • የሥራ ደረጃ: 11
  • ልዩ ጥቅም፡  የመኖሪያ ቤት (የመኖሪያ ቤት አበል)፣የኢንሹራንስ ሽፋንና የህክምና አገልግሎት ይሰጣል፡፡

የሥራቦታ፡ሙገር

8. የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ከፍተኛ ባለሙያ

Job Requirement

  • የትምህርት ዓይነት: በኮምፒዩተርሳይንስ፣ ኢንፍርሜሽንቴክኖልጂ፣ በኮምፒዩተርኢንጂነሪንግ፣ ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም /ስታትስቲክስ /ማቲማቲክስ/ ኤሌክትሪካልኢንጂነሪንግ/
  • የትምህርት ደረጃ: ማስተርስ፣ ቢኤስሲ
  • የሥራ ልምድ:  4፣6 ዓመት
  • የሥራ ደረጃ: 12
  • ልዩ ጥቅም፡  የመኖሪያ ቤት (የመኖሪያ ቤት አበል)፣የኢንሹራንስ ሽፋንና የህክምና አገልግሎት ይሰጣል፡፡

የሥራቦታ፡ሙገር

 

Job Overview

  • Salary Offer Negotiable
  • Total Years Experience 0 (Zero Experience)
  • Date Posted September 1, 2024
  • Deadline Date September 13, 2024

How to Apply

መስፈርቱን የምታሟሉና ለመወዳደር የምትፈልጉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7/ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በሙገር የሰውሀብት ሥራ አመራር ቡድን፤ በአዲስ አበባ ግሎባል አከባቢ በሚገኘው ጋራድ ሕንጻ በሰውሀብት ሥራአመራርና ኮሙኒኬሽን ቡድን እና በታጠቅ በሰውሀብት ሥራአመራርና ፋሲሊቲ ሰርቪስ ቡድን በመቅረብ ዋናውን የትምህርትና የሥራልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ አንድ ፎቶኮፒ ጋር እንድ ታቀርቡ እንገልጻለን፡፡ በሌቬል የተገኙ የትምህርት ማስረጃዎች የብቃት ማረጋገጫ /ሲኦሲ/ ሰርተፊኬት ተያይዞ ካልቀረበ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡ የስራልምድ የሚታሰበው ከምረቃ በኋላ ያለውን መሆኑን እናሳውቃለን፡

ማህበራዊ መገናኛ ገጾቻችን ካልተወዳጁ፤  ተጨማሪ የስራ ማስታወቂያዎች ቶሎ እንዲደርሳችሁ አሁኑኑ የማህበራዊ መገናኛ ገጾቻችን ይወዳጁ።

LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/tikus-jobs | Facebook: https://fb.me/tikusjobs | Telegram: https://t.me/tikusjobs | Instagram: https://www.instagram.com/tikusjobs | tiktok: https://www.tiktok.com/@tikusjobs

Related Jobs
  • Teklehaimanot General Hospital
    Full Time
    Addis Ababa

    Job Overview Salary Offer Negotiable Experience Level Senior Total Years Experience 3 Date Posted September 15, 2024 Deadline Date September 23, 2024 Job Requirement Qualification: BSc Degree in Midwifery Wo
  • Oromia Bank
    Full Time
    Addis Ababa

    Oromia Bank invites qualified and competent external applicants for the following position: Education & Experience Requirements BSc in Computer Science, Cyber Security, Computer Engineering or related field of study with 2 years of releva
  • Awash Insurance
    Full Time
    Addis Ababa

    Job Overview Salary Offer As per Company Scale Experience Level Junior Total Years Experience 2 Date Posted September 8, 2024 Deadline Date September 17, 2024 Job Requirement Qualification:Diploma in Electrical