Emergency Relief Transport Enterprise
Job Overview
- Salary Offer 4000 Br ~ 6.000 Br
- Experience Level Junior
- Total Years Experience 0 (Zero Experience)
- Date Posted September 8, 2024
- Deadline Date September 16, 2024
Job Requirement
- የትምህርት ደረጃና: በጠቅላላ መካኒክ/በአውቶ መካኒክስ የቴክኒክና ሙያ 10+1 ወይም ደረጃ II ሰርተፊኬት/12ኛ ወይም 10ኛ/8ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀና 0/2/4 አመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው
- ብዛት: 2
ደመወዝ: 3550.00
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
How to Apply
ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን መመዘኛ የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 07 /ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን COCን ጨምሮ ኦርጅናል ከማይመለስ ፎቶኮፒ እና CV ጋር በመያዝ ቃሊቲ ሸገር ዳቦ መጋገሪያ ፊት ለፊት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ካለበት ህንፃ ጀርባ 200 ሜትር ወደ ውስጥ የሚያስገባውን ፒስታ መንገድ ይዞ በሚገኘው መ/ቤታችን የሰው ሀብት ማሟላትና አስተዳደር ቡድን ቢሮ ወይም አዳማ በሚገኘው የብሔራዊ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ማዕከላዊ መጋዘን ቢሮ ቁጥር 15 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት
ስልክ ቁጥር 011-439-00-75/0961-953321 አዳማ