Truck driver IV

Full Time

Ethiopian Shipping and Logistics Service Enterprise

Job Overview

  • Salary Offer 20.000 Br ~ 50.000 Br
  • Experience Level Senior
  • Total Years Experience 6
  • Date Posted September 11, 2024
  • Deadline Date September 21, 2024

Job Requirement

  • የት/ት ደረጃ፡  Completed 12th/10th grade national final exam and have 5th level driving license
  • የስራ ልምድ፡  6 Years Working Experience in cross-border truck company
  • ብዛት: 6

ማሳሰቢያ

  •  እድሜ 45 ዓመት እና ከዚያ በታች ብቻ መሆን አለበት እንዲሁም ጅቡቲ የሠራበትን የሚገልጽ የጅቡቲና የወደብ መግቢያ መታወቂያ ማያያዝ ይጠበቅበታል፡፡
  • 12/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ /አገር አቀፍ ብሄራዊ ፈተና/ የወሰደ መሆን ይኖርበታል፡፡
  • የ8ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡
  • በድርጅቱ መመሪያ መሠረት የትራንስፖርት አበል፣ የህክምና አገልግሎት እና ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞችም ይኖሩታል፣
  • ድርጅቱ በሚጠይቀው መስፈርት መሠረት በቂ ዋስትና ማቅረብ የሚችል፡፡

ደመወዝ:  22718

የሥራ ቦታ: Kality Trucking Branch

How to Apply

  • መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካÓች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ የትምህርትና የሥራ ልምድ
  • ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከአጭር የህይወት ታሪክ መግለጫ /CV/ እና የሥራ ማመልከቻ /Application Letter/ ጋር በማያያዝ አዲስ አበባ ሳሪስ አቦ
  • በሚገኘው ቅ/ጽ/ቤት የሰው ኃብት አመራር ዋና ክፍል ቢሮ ቁጥር 2ዐ4 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ

Kality Trucking Branch

የሰው ኃብት አመራር ልማት መምሪያ

ስልክ ቁጥር ፡- 011-4400308፣011-4424777

the POST ID is 11833
total views = int(106)

To apply for this job please visit tikusjobs.com.

Related Jobs
  • Ethio Agri-Ceft
    Full Time
    Addis Ababa

    Job Overview Salary Offer Negotiable Experience Level Senior Total Years Experience 8 Date Posted September 15, 2024 Deadline Date September 24, 2024 Job Requirement ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና
  • Amhara Bank
    Full Time
    Addis Ababa

    Company Profile: Amhara Bank S.C. is very young in Business life and it has been operating with an aggressive momentum since joined the financial sector with more than 5,000 energetic employees, and visionary leaders with more than 311 branche
  • Siinqee Bank
    Full Time
    Addis Ababa

    S Job Overview Salary Offer As per Company Scale Experience Level Senior Total Years Experience 5 Date Posted September 15, 2024 Deadline Date September 22, 2024 Job Requirement Qualification:  MBA/MA/BA degr