የቀላል መኪና ሾፌር

Mirab Construction job Vacancy

Mirab Construction

Job Overview

  • Salary Offer Negotiable
  • Experience Level Senior
  • Total Years Experience 4
  • Date Posted September 29, 2024
  • Deadline Date October 7, 2024

Job Requirement

  • ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የስራ ልምድ: በቀድሞው 3ኛ ደረጃ ወይም እና በአዲሱ ህዝብ 1 መንጃ ፍቃድ ኖሮት በስራ መደቡ ላይ 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው፤
  • ብዛት:6
  • የአመልካቾች የእድሜ ሁኔታ ከ55 ዓመታት በታች

የስራ ቦታ:አዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ውጪ

How to Apply

በተጠቀሱት የስራ መደቦች ላይ የቅጥር መመዘኛ መስፈርቶችን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ዋናውንና ኮፒውን በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት የስራ ቀን ውስጥ 22 ማዞሪያ ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገድ H&M ህንጻ 2ኛ ፎቅ በአስተዳደርና ሰው ኃይል ልማት መምሪያ ቢሮ በግንባር በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ስልክ ቁጥር 011-663-09-49/011-659-04-39

Related Jobs
  • Kunifira Agro-Processing PLC
    Full Time
    Gelan

    Job Overview Salary Offer As per Company Scale Experience Level Junior Total Years Experience 1 Date Posted October 9, 2024 Deadline Date October 19, 2024 Job Requirement ተፈላጊ የትምህርት ደረ�
  • Kunifira Agro-Processing PLC
    Full Time
    Gelan

    Job Overview Salary Offer As per Company Scale Experience Level Senior Total Years Experience 6 Date Posted October 9, 2024 Deadline Date October 19, 2024 Job Requirement ተፈላጊ የትምህርት ደረ�
  • Zemen Insurance
    Full Time
    Addis Ababa

    Job Overview Salary Offer As per Company Scale Experience Level Junior Total Years Experience 2 Date Posted October 6, 2024 Deadline Date October 16, 2024 Job Requirement Qualification: LLB & LLM Work Ex