ፕሮጀክት አካዉንታንት

HAFCON Construction

Job Overview

  • Salary Offer Negotiable
  • Experience Level Senior
  • Total Years Experience 4
  • Date Posted October 9, 2024
  • Deadline Date October 16, 2024

Job Requirement

  • የሚፈለገው የትምህርት ደረጃ:  በአካውንቲንግ በዲግሪ የተመረቀ/ች፡፡የ IFRS ስልጠና የወሰደ እና በኮምፒዉተር አጠቃቀም በቂ ክህሎት ያለዉ/ያላት፡፡
  • አግባብነት ያለው ሥራ ልምድ: በሙያው 4 ዓመት እና ከዚያ በላይ በተፈላጊው የስራ መደብ ላይ የሰራ/ች

የሥራ ቦታ:  ፕሮጀክት (ባህር ዳር)

How to Apply

ማሳሳቢያ፡- በተጠቀሱት የስራ መደቦች ላይ የቅጥር መመዘኛ መስፈርቶችን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን የማይመለስ አንድ ኮፒ ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 (ሰባት) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምመትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

አድራሻ፡ አዲስ አበባ፡ ቦሌ፤ደምበል አደባባይ ከአድማስ ኮሌጅ ጎን በኑስራ ሆቴል በኩል በሚያስገባው መንገድ ገባ ብሎ ስልክ ቁጥር +251-116-675226/27

ለባህርዳር አካባቢው አመልካቾች፡ ቀበሌ 11 አየር ጤና አደባባይ ወደ አሽራፍ በሚወስደዉ መንገድ 2 ኪሎ ሜትር ገባ ብሎ የፕሮጅክት አስተዳደር ፋይናንስ ቢሮ መመዝገብ ይቻላል፡፡

the POST ID is 12445
total views = int(8)

To apply for this job please visit tikusjobs.com.

Related Jobs
  • Dachi Manufacturing Plc
    Full Time
    Addis Ababa

    Job Overview Salary Offer Attractive Experience Level Junior Total Years Experience 1 Date Posted October 13, 2024 Deadline Date October 18, 2024 Job Requirement Required Qualifications: BSC Degree in  biolog
  • Berhan Insurance
    Full Time
    Addis Ababa

    Job Overview Salary Offer Negotiable Experience Level Junior Total Years Experience 1 Date Posted October 6, 2024 Deadline Date October 14, 2024 Job Requirement Educational Qualification:BA/BSC Degree in Manage
  • European Union
    Full Time
    Addis Ababa

    Job Overview Salary Offer As per Company Scale Experience Level Senior Total Years Experience 6 Date Posted October 1, 2024 Deadline Date October 14, 2024 Job Summery The Assignment / Responsibilities Coordina