ረዳት የሰው ኃብት ባለሙያ

HORIZON PLANTATION P.L.C

Job Overview

  • Salary Offer As per Company Scale
  • Experience Level Junior
  • Total Years Experience 0-1
  • Date Posted October 9, 2024
  • Deadline Date October 16, 2024

Job Requirement

  • ተፈላጊ ችሎታ:በሪከርድና ማህደር አያያዝ፣ በሴክሬተሪያል ሳይንስና ኦፊስ ማኔጅመንት፣ በቢሮ አስተዳደርና ሴክሬተሪያል ቴክኖሎጂ፣ በማኔጅመንትና በአስተዳደር ዲግሪ ያለው ወይም ያላት ሆኖ  ERP ሲስተም ሥልጠና የወሰደ/ች
  • ደረጃ:9

ብዛት: 1

How to Apply

ከላይ ለሥራ መደቡ የሚጠየቀዉን ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ /መስፈርት/ የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ዋናውን የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በሰው ኃብት ልማትና አስተዳደር ክፍል ቢሮ ቁጥር 4 በአካል ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

የመመዝገቢያ አድራሻ፡-

ከጎተራ ወደ ሳሪስ በሚወስደዉ መንገድ የሴፍ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ወደ ብሄረ ጽጌ መናፈሻ መንገድ ገባ ብሎ

ስልክ ቁጥር፡- 0114-70-74-01

ደርጅቱ

the POST ID is 12471
total views = int(24)

To apply for this job please visit tikusjobs.com.

Related Jobs