Defense Construction Enterprise
Job Overview
- Salary Offer 10000 Br ~ 15.000 Br
- Experience Level Junior
- Total Years Experience 2
- Date Posted October 9, 2024
- Deadline Date October 16, 2024
Job Requirement
- ተፈላጊ የትምህርት እና የሥራ ልምድ: ደረጃ 3/ ደረጃ 2 እና ደረጃ 1 በቪድዮና ፎቶግራፍ ያጠናቀቀ/ች እና 2 /3 /4 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው/ላት
የደመወዝ : 10,907.00
የሥራ ቦታ: ዋና መ/ቤት
How to Apply
ማሳሰቢያ፡-
- የስራ ልምድ ከምረቃ በኋላ እና የስራ ግብር የተከፈለበት መሆኑን የሚገልፅ ማስረጃ ሊቀርብ ይገባል፡፡
- በአካል መጥቶ መመዝገብ የማይችል በኢሜል አድራሻ E-mail ; [email protected] ማስረጃዎችን በተጠቀሰው ቀነ ገደብ ውስጥ መላክ የሚቻል መሆኑን እናሳስባለን፡፡
አድራሻ፣-
- መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋና መ/ቤት አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቶታል ዝቅ ብሎ (ውሃ ልማት ህንፃ) ደራርቱ ትምህርት ቤት አጠገብ የሰው ሀብት አስተዳደር ቡድን ኦሪጂናል የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት በመምጣት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
- ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
- ቴሌግራም: Defence construction enterprise
ዌብሳይት፡ www.dce-et.com/ www.dce.gov.et
ስልክ ቁጥር፡ 0114-42-22-60/70
E-mail ; [email protected]
the POST ID is 12475
total views = int(27)
total views = int(27)
To apply for this job email your details to [email protected]