Kunifira Agro-Processing PLC
Job Overview
- Salary Offer As per Company Scale
- Experience Level Junior
- Total Years Experience 0-2
- Date Posted October 9, 2024
- Deadline Date October 19, 2024
Job Requirement
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ:በኢንዱስትሪያል መካኒክ Level-4 ወይም 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
- የሥራ ልምድ: ለLevel-4 0 ዓመት ለ10ኛ ክፍል 2 ዓመት
- ብዛት:2
የሥራ ቦታ: ገላን 30 ቱሉ ጉራቻ ቀበሌ
How to Apply
በፋብሪካ፡– ለሠሩ ቅድሚያ ይሰጣል
አምልካቾች የግል ሁኔታችሁን የሚገልፅ (CV) ፣የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 /አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ገላን ከተማ ቱሉ ጉራቻ ቀበሌ በሚገኘው ፋብሪካ ቅጥር ግቢ ቀርባችሁ ወይም በኢሜል (E-mail) አድራሻችን [email protected] ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ድርጅቱ
the POST ID is 12495
total views = int(34)
total views = int(34)
To apply for this job email your details to [email protected]