ሲኒየር ኤሌክትሪካል መሀንዲስ

ETHIOPIAN CONSTRUCTION WORKS CORPORATION

Job Requirement

  • የሚፈለገው የትምህርት ደረጃ:  ቢኤስሲ ዲግሪ በኤሌክትሪካል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ
  • አግባብነት ያለው ሥራ ልምድ:  4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላት

የደመወዝ መጠን: 21.167

የሥራ ቦታ: በፕሮጀክት ዴቨሎፕመንትና ማኔጅመንት ማዕከል

How to Apply

ማሳሰቢያ፡-

የሥራ ልምድ ከተጠየቀው ትምህርት ደረጃ በኋላ የተገኘ ብቻ ይሆናል፡፡

አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ማለት በተጠቀሰው የሙያ መስመር አገልግሎት ሲሆን፣ የሚቀርበው የሥራ ልምድ ማስረጃ የስራ ግብር ስለመከፈሉ፣ደመወዝና አገልግሎት ከመቼ እስከ መቼ እንደተሰጠ የሚገልጽ መሆን አለበት፡፡

ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፣

ምዝገባ የሚጀመርበት ቀን፡- መስከረም 29/2017 ዓ.ም

ምዝገባ የሚያበቃበት ቀን፡- ጥቅምት 06/2017 ዓ.ም

የምዝገባ ቦታ ፡- በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃይል ቅጥር እና መረጃ አያያዝ ቡድን ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የትምህርት እና ሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ በአካል ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አድራሻ፡  ጉርድ ሾላ ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ህንፃ ወይም ከበሻሌ ሆቴል ጀርባ 200 ሜትር ገባ ብሎ፣

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0116676385/0118698910

the POST ID is 12655
total views = int(56)

To apply for this job please visit tikusjobs.com.

Related Jobs
  • Ethiopian Airline
    Full Time
    Addis Ababa

    Ethiopian Airlines Vacancy For Fresh Graduates Ethiopian Airlines would like to invite qualified and competent applicants to apply for the following post. Ethiopian (Ethiopian) has come along close to 78 years of successful journey. Of co
  • Awash Bank
    Full Time
    Addis Ababa

    Job Overview Salary Offer As per Company Scale Experience Level Senior Total Years Experience 8 Date Posted October 13, 2024 Deadline Date October 21, 2024 Job Summary The job holder is responsible to handle the pu
  • Unimas Engineering Plc
    Full Time
    Lebu

    Job Overview Salary Offer Negotiable Experience Level Senior Total Years Experience 2 Date Posted September 29, 2024 Deadline Date October 4, 2024 Job Summery ድርጅቱ ያስቀመጠውን የሴልስ ታ