Job Vacancies at OMEDAD PLC

OMEDAD PLC

1. ጀማሪ አካውንታንት

Job Overview

  • Salary Offer As per Company Scale
  • Experience Level Junior
  • Total Years Experience 1 & Above
  • Date Posted October 16, 2024
  • Deadline Date October 23, 2024

Job Requirement

  • የትምህርት ደረጃ: በአካውንቲንግና ፈይናንስ በመጀመሪያ ድግሪ የተመረቀ/ች
  • ልዩ ችሎታ: -የኮምፒውተር እውቀት ያላት/ ያለው
  • የስራ ልምድ:በደሞዝ ዝግጅት (payroll preparation)ልምድ ያላት/ያለው

ብዛት:2

የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ

2. ጀማሪ የግዥ ባለሙያ (Junior procurment officer)

Job Overview

  • Salary Offer As per Company Scale
  • Experience Level Junior
  • Total Years Experience 2
  • Date Posted October 16, 2024
  • Deadline Date October 23, 2024

Job Requirement

  • የትምህርት ደረጃ: በማርኪቲንግ፣ኢኮኖሚክስ ፣ቢዝነስ አድሚንስትሬሽንና ተመሳሳይ የትምህርት መስክ ከታወቀ ዩንቨርስቲ /ኮሌጅ የተመረቀ/ቀች በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች በማርኪቲንግ፣ኢኮኖሚክስ ፣ቢዝነስ አድሚንስትሬሽንና ተመሳሳይ የትምህርት መስክ ከታወቀ ዩንቨርስቲ /ኮሌጅ የተመረቀ/ቀች በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች
  • ልዩ ችሎታ: ጥሩ የእንግሊዘኛ ቋንቋ የመናገርናየመጻፍ ክህሎት ያለው/ያላት.መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያላት/ ያለው
  • የስራ ልምድ:ከ2-3ዓመት በሙያው የሰራ

የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ

How to Apply

አመልካቾች ማመልከቻችሁንና የሰነዶቻችሁን ፎቶ ኮፒ በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የሰው ኃይል አስተዳደር በአካል በመቅረብ ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ ያለውን የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውንና ፎቶ ኮፒ ከማይመለስ cv እና የማመልከቻ ጽሁፍ ጋር በማቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን  ::

ማሳሰቢያ፡- ከ2014 ዓ/ም በኋላ የተመረቃችሁ ኢግዚት ኢግዛም ውጤታችሀን ማቅረብ ይኖርባችኋል፡

አድራሻ: ላንቻ ቴሌ ጋራጅ ፊትለፊት የኋላወርቅ ህንጻ ግራውንድ ላይ

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር  0114671622/0921797181/0909921153 ይደውሉ

the POST ID is 12910
total views = int(8)

To apply for this job please visit tikusjobs.com.

Related Jobs
  • Zemen Insurance
    Full Time
    Addis Ababa

    Job Overview Salary Offer As per Company Scale Experience Level Senior Total Years Experience 3 Date Posted October 6, 2024 Deadline Date October 16, 2024 Job Requirement Qualification: BA/BSc /MA/MSC/MBA in Ma
  • ADDIS INTERNATIONAL BANK
    Full Time
    Addis Ababa

    ADDIS INTERNATIONAL BANK S.C. EXTERNAL VACANCY ANNOUNCEMENT Date: 22-September-2024; Vacancy Number: AdIB/EV/19/2024/25 Addis International Bank S.C. (AdIB) currently wants to hire qualified & competent Employees on permanent basis and
  • Chroma P.L.C
    Full Time
    Alem gena

    Job Overview Salary Offer 10000 Br ~ 15.000 Br Experience Level Junior Total Years Experience 0 (Zero Experience) Date Posted September 29, 2024 Deadline Date October 10, 2024 Job Requirement የትምህርት