ABay Bank call for written Exam

CALL FOR WRITTEN EXAM
————————————–
Dear Candidates,

You are invited to a written exam for the post of Customer Service Officer-II on Thursday, August 11, 2022, at 7:00 local time at the University of Gondar, Maraki Campus.

Please avail yourself accordingly.

Make sure to bring your identification card and original documents with you.

Use the link attached below to read the full list of candidates.
https://abaybank.com.et/media/2022/08/Call-for-Writtten-Exam.pdf

Regards,
Abay Bank S.C.

አባይ ባንክ በ Customer Service Officer-II ባወጣው የስራ ማስታወቂያ ላይ የተመዘገባችሁ የጽሁፍ ፈተና ነሃሴ 5/2014 ዓ/ም (August 11, 2022) ጎንደር ስለሚሰጥ መታወቂያ እና ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎችን በመያዝ በቦታው ተገንታችሁ ፈተናውን እንዲትወስዱ ተጠርታችኋል።
ለፈተና 798 አመልካቾች የተመረጡ ሲሆን ዝርዝር መረጃዎችን እና ስም ዝርዝራችሁን በዚህ ሊንክ ማገኘት ትችላላችሁ: https://abaybank.com.et/media/2022/08/Call-for-Writtten-Exam.pdf

ትንሽ ጊዜ ስለቀረው ያልሰሙ እንዲደርሳቸው ሸር አድርጉላቸው!

…………………………
🔰ወደፊት የምናወጣቸው የስራ ቅጥር ማስታወቂያዎች በፍጥነት እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገጻችን እና የፌስቡክ ገጻችን ይወዳጁ!
ቴሌግራም: https://t.me/tikusjobs
ፌስቡክ፡ https://fb.me/tikusjobs
ድረ ገፅ: https://tikusjobs.com