Gandhi Metasebiya Hospital

Gandhi Metasebiya Hospital

Positions

  1. ሪከርድና ማህደር አከናዋኝ VIII
  2. ሪከርድና ማህደር አከናዋኝ VI
  3. የንብረት ስራ አመራር
  4. እቃ ግምጃ ቤት ሀላፊ
  5. አካውንታንት
  6. ጉልበት ሰራተኛ
  7. ኔትወርክ አድምኒስትሬሽን
  8. ተቋማዊ ለውጥ ባለሙያ
  9. የኦሮምኛ ቋንቋ ትርጉም ባለሙያ
  10. የእቅድ በጀት ዝግጅት ክትትልና ግምገማ ባለሙያ III
  11. ህሙማን ረዳት
  12. ሞተረኛና ፖስተኛ
  13.  ላውንዴሪ አጠባ ክፍል ሰራተኛ
  14. ሾፌር

የትምህርት ደረጃ እና ትምህርት

10ኛ ክፍል ያጠናቀቁ፣ በሹፍርና፣ ድፕሎማ/ ድግሪ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅይ፣ ኮምፒውተር ሳይንስ/ኢንጅነሪንግ ፣ ኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ፣ ሶሾሎጅ፣ ሳይኮሎጅ፣ ፖሊስ፣ ፌደራሊዝም እና ሎካል ገበርመንት፣  ማኔጅመንት፣ አካውንቲንግ፣ ማርኬቲንግ፣ ኢኮኖሚክስ፣ ፐርቸዚንግ፣ ኮሙኒኬሽን፣ ህዝብ ግንኙነት እና ጆርናሊዝም፣ ቋንቋ እና ስነ ጽሁፍ፣ ፖለቲካል ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት፣ ስታቲክስ እና ሌሎች በርካታ ተዛማጅ መስኮች ።

 

የምዝገባ ቦታ፡

ጋንዲ መታሰቢያ ሆስፒታል የሰው ሃብት

ስልክ ቁጥር፡ 0115150751