ሌክቸረር

Full Time

St. Mary’s University

Job Overview

  • Salary Offer As per Company Scale
  • Experience Level Senior
  • Total Years Experience 2-3
  • Date Posted September 15, 2024
  • Deadline Date September 27, 2024

 

POSITION 1: Job Requirement

  • የትምህርት ደረጃና ተፈላጊ ችሎታ : በኮምፒዩተር ሳይንስ የመጀመሪያና ሁለተኛ ዲግሪ (የመመረቂያ ፅሁፍ በጣም ጥሩ እና በላይ)ያላት/ያለው
  • የሥራ ልምድ: ሁለት ዓመትና ከዚያ በላይ አግባብነት ያለው  የስራ ልምድ

POSITION 2: Job Requirement

  • የትምህርት ደረጃና ተፈላጊ ችሎታ :  በቱሪዝምና ሆስፒታሊቲ ማኔጅመንት የመጀመሪያና ሁለተኛዲግሪ (የመመረቂያ ፅሁፍ በጣም ጥሩ እና በላይ)ያላት/ያለው
  • የሥራ ልምድ: ሁለት ዓመትና ከዚያ በላይ አግባብነት ያለው  የስራ ልምድ

የሥራ ቦታ:  አዲስ አበባ

How to Apply

ማሳሰቢያ፡-    ለሥራ መደቡ የተጠየቀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን ፎቶኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በዩኒቨርስቲው ዋና መስሪያቤት የሰው ኃብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 0.13 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ

አድራሻ፡-     ሜክሲኮ ከፌደራል ፖሊስ ዋና መ/ቤት ወደ አፍሪካ ሕብረት በሚወስደው መንገድ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት በስተቀኝ በኩል ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ፡፡ ለበለጠ መረጃ 0115503193

የቅድስት ማርያም ዩኒቨርስቲ

the POST ID is 11917
total views = int(79)

To apply for this job please visit tikusjobs.com.

Related Jobs
  • Dashen Bank
    Full Time
    Addis Ababa

    About the Job Research & Business Development Specialist for Addis Ababa DB/ Vacancy- 0282/24 Job Summary  Research and Business Development Specialist is responsible for conducting qualitative or quantitative research to
  • Siinqee Bank
    Full Time
    Head Office, Jimma District, Dire Dawa  District

    Job Overview Salary Offer As per Company Scale Experience Level Senior Total Years Experience 4 Date Posted September 15, 2024 Deadline Date September 22, 2024 Job Requirement Qualification:  MBA/MA/BA degree
  • Enat bank
    Full Time
    Addis Ababa

    Job Overview Salary Offer As per Company Scale Experience Level Senior Total Years Experience 3 Date Posted September 18, 2024 Deadline Date September 22, 2024 Job Summery Essential Function Schedules uses for