ሬጂስትራር ኃላፊ/ረዳት ሬጂስትራር ኃላፊ

Full Time

St. Mary’s University

Job Overview

  • Salary Offer As per Company Scale
  • Experience Level Senior
  • Total Years Experience 2-3
  • Date Posted September 15, 2024
  • Deadline Date September 27, 2024

Job Requirement

  • የትምህርት ደረጃና ተፈላጊ ችሎታ : በኢንፎርሜሽን ሳይንስ/ቴክኖሎጂ/ ወይም በኮምፒዩተር ሳይንስ/ዳታቤዝ አድሚኒስትሬሽን/ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ / በስታቲስቲክስ እና  ተዛማጅ የት/ት መስክ በመጀመሪያ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ(ች)
  • የሥራ ልምድ: ሁለት ዓመትና ከዚያ በላይ አግባብነት ያለው  የስራ ልምድ

የሥራ ቦታ:  አዲስ አበባ

How to Apply

ማሳሰቢያ፡-    ለሥራ መደቡ የተጠየቀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን ፎቶኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በዩኒቨርስቲው ዋና መስሪያቤት የሰው ኃብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 0.13 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ

አድራሻ፡-     ሜክሲኮ ከፌደራል ፖሊስ ዋና መ/ቤት ወደ አፍሪካ ሕብረት በሚወስደው መንገድ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት በስተቀኝ በኩል ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ፡፡ ለበለጠ መረጃ 0115503193

የቅድስት ማርያም ዩኒቨርስቲ

the POST ID is 11914
total views = int(64)

To apply for this job please visit tikusjobs.com.

Related Jobs
  • Awash Insurance
    Full Time
    Addis Ababa

    Job Overview Salary Offer As per Company Scale Experience Level Junior Total Years Experience 2 Date Posted September 8, 2024 Deadline Date September 17, 2024 Job Requirement Qualification: Diploma / level IV /
  • Siinqee bank
    Full Time
    Addis Ababa

    Job Overview Salary Offer As per Company Scale Experience Level Senior Total Years Experience 5 Date Posted September 15, 2024 Deadline Date September 22, 2024 Job Requirement Qualification: MBA/MA/BA degree in
  • Siinqee Bank
    Full Time
    Addis Ababa

    Job Overview Salary Offer As per Company Scale Experience Level Senior Total Years Experience 7 Date Posted September 15, 2024 Deadline Date September 22, 2024 Job Requirement Qualification: MSc/BSc degree in E