Defense Construction Enterprise
Job Overview
- Salary Offer 15.000 Br ~ 20.000 Br
- Experience Level Senior
- Total Years Experience 6
- Date Posted September 25, 2024
- Deadline Date October 3, 2024
Job Requirement
- ተፈላጊ የትምህርት እና የሥራ ልምድ: ደረጃ4 /ደረጃ 3 / ደረጃ 2 በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች 6 /7 /8 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያላው/ላት ሆኖ መንገድ ፕሮጀክት ላይ የሰራ
- ብዛት: 3
ደመወዝ: 15,754.00
የስራ ቦታ: ለነቀምት ሶጌ፣ ነቀምት ባይ ፓስ እና ደባርቅ ቧሂት የመንገድ ፕሮጀክቶች
How to Apply
- የስራ ልምድ ከምረቃ በኋላ እና የስራ ግብር የተከፈለበት መሆኑን የሚገልፅ የሚገልጽ ማስረጃ ሊቀርብ ይገባል፡፡
- አድራሻ፣- መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋና መ/ቤት አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቶታል ዝቅ ብሎ (ውሃ ልማት ህንፃ) ደራርቱ ትምህርት ቤት አጠገብ የሰው ሀብት አስተዳደር ቡድን ኦሪጂናል የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት በመምጣት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
- ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
ለበለጠ መረጃ፡-
ቴሌግራም: Defence construction enterprise
ዌብሳይት፡ www.dce-et.com/ www.dce.gov.et
ስልክ ቁጥር፡ 0114-42-22-60/70
To apply for this job please visit tikusjobs.com.