Unimas Engineering Plc
Job Overview
- Salary Offer Negotiable
- Experience Level Senior
- Total Years Experience 2
- Date Posted September 29, 2024
- Deadline Date October 4, 2024
Job Summery
- ድርጅቱ ያስቀመጠውን የሴልስ ታርጌት የሚያሳካ እንዲሁም ለማስፈፀም የሚጥር፤
- ከአዲስም ሆነ ነባር ከስተመሮች ጋር ያለውን ግንኙነት የበለጠ የሚያጠናክር፤
- ከስራው ጋር ተያያዥነት ያለውን ሪፖርት በወቅቱ የሚያቀርብ፤
- ከከስተመር የሚመጡ ማንኛውንም ጥያቄዎችን ፕሮፌሽን በሆነ መንገድ መመለስ የሚችል፤
- ከማርኬቲንግ ዲፓርትመንትም ሆነ ከሌሎች ክፍሎች ጋር በቲም ወርክ መስራት የሚችል፤
Job Requirement
- የትምህርት ደረጃ: ከመንግስት ዮኒቨርስቲ በማርኬቲንግ እና ሴልስ በዲግሪ የተመረቀ
- የስራ ልምድ : በሙያው 2 ዓመት የሰራ
- እድሜ: 23 – 30
How to Apply
አድራሻ፡- ለቡ መብራት ሀይል ኢንዱስትሪ መንደር
ስልክ ቁጥር፡- 09 11 10 05 44 / 09 30 32 91 72 ኢሜይል፡- hr@uni-mas.com
To apply for this job email your details to hr@uni-mas.com