Defense Construction Enterprise
Job Overview
- Salary Offer 20.000 Br ~ 50.000 Br
- Experience Level Senior
- Total Years Experience 6
- Date Posted October 9, 2024
- Deadline Date October 16, 2024
Job Requirement
- ተፈላጊ የትምህርት እና የሥራ ልምድ: ቢ.ኤስ.ሲ. /ኤም.ኤስ.ሲ በኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ፣ በኮምፒዩተር ሳይንስ እና በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፎች 8 /6 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለወ/ላት በተጨማሪም የሲስኮ ሰርቨር አድምኒስትሬሽን እና ተዛማጅ ስልጠና የወሰደ/ች
የደመወዝ : 23,967.00
የሥራ ቦታ: ዋና መ/ቤት
How to Apply
ማሳሰቢያ፡-
- የስራ ልምድ ከምረቃ በኋላ እና የስራ ግብር የተከፈለበት መሆኑን የሚገልፅ ማስረጃ ሊቀርብ ይገባል፡፡
- በአካል መጥቶ መመዝገብ የማይችል በኢሜል አድራሻ E-mail ; [email protected] ማስረጃዎችን በተጠቀሰው ቀነ ገደብ ውስጥ መላክ የሚቻል መሆኑን እናሳስባለን፡፡
አድራሻ፣-
- መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋና መ/ቤት አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቶታል ዝቅ ብሎ (ውሃ ልማት ህንፃ) ደራርቱ ትምህርት ቤት አጠገብ የሰው ሀብት አስተዳደር ቡድን ኦሪጂናል የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት በመምጣት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
- ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
- ቴሌግራም: Defence construction enterprise
ዌብሳይት፡ www.dce-et.com/ www.dce.gov.et
ስልክ ቁጥር፡ 0114-42-22-60/70
E-mail ; [email protected]
the POST ID is 12476
total views = int(16)
total views = int(16)
To apply for this job email your details to [email protected]