ሲኒየር ዲስፓቸር ኦፊሰር

East West Ethio Transport Plc

Job Overview

  • Salary Offer Negotiable
  • Experience Level Senior
  • Total Years Experience 6
  • Date Posted October 2, 2024
  • Deadline Date October 12, 2024

Job Requirement 

  • ተፈላጊ የትምህርት ዓይነትና የሥራ ልምድ:ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ /ኮሌጅ /፤በአውቶሞቲቭ እንጅነሪንግ ፤በኢኮኖሚክስ    በመጀመሪያ ድግሪ  የተመረቀ/ች እና በሙያው 6/ስድስት/ ዓመት የሰራ/ች ወይም /10+3/ ወይም በዲኘሎማ የተመረቀ/ች ከምረቃ በኃላ 8/ስምንት/ ዓመት  የሠራ/ች እና  መሰረታዊ የኮምፒተር እውቀት ያለው/ት
  • ብዛት:10

How to Apply

ከዚህ በላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ሁሉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ዋና ሰነድ እና ፎቶ ኮፒ በመያዝ ከድርጅቱ የአስተዳደርና ፐርሶኔል ዋና ክፍል ቢሮ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ኢስት ዌስት ኢትዮ ትራንስፖርት ኃ/የተ/የግ/ማህበር

አድራሻ፡- ከማሰልጠኛ ወደ ሀና ማርያም በሚወስደው መንገድ ላይ በካዲስኮ ቀለም ፋብሪካ ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ይገኛል፡፡

ስልክ ቁጥር;011-4-39-03-12

ፋክስ: 011-4-39-19-91

ድርጅቱ !

To apply for this job please visit tikusjobs.com.

Related Jobs
  • East West Ethio Transport Plc
    Full Time
    Addis Ababa

    Job Overview Salary Offer Negotiable Experience Level Senior Total Years Experience 6 Date Posted October 2, 2024 Deadline Date October 12, 2024 Job Requirement  ተፈላጊ የትምህርት ዓይነ
  • East West Ethio Transport Plc
    Full Time
    Addis Ababa

    Job Overview Salary Offer Negotiable Experience Level Junior Total Years Experience 2 Date Posted October 2, 2024 Deadline Date October 12, 2024 Job Requirement  ተፈላጊ የትምህርት ዓይነትና
  • East West Ethio Transport Plc
    Full Time
    Addis Ababa

    Job Overview Salary Offer Negotiable Experience Level Senior Total Years Experience 4 Date Posted October 2, 2024 Deadline Date October 12, 2024 Job Requirement  ተፈላጊ የትምህርት ዓይነትና