YOTEK CONSTRUCTION
Job Overview
- Salary Offer Negotiable
- Experience Level Senior
- Total Years Experience 5
- Date Posted September 8, 2024
- Deadline Date September 16, 2024
Job Requirement
- የትምህርት ዝግጅት:ዲፕሎማ /ቲቪቲ/ሰርትፍኬት በማሽንና ተዛማጅ
- በሙያው ያለው ልምድ:5/7/8 አመት
- ልዩ የሰራ ልምድ:በመንገድ ፕሮጀክት የሰራ
የተፈላጊ ሰው ብዛት:1
የስራ ቦታ; ኦሞ-ማጂ
How to Apply
አድራሻ:- ዮቴክ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር ሳርቤት ቫቲካን አምባሲ ፊት ለፊት መርየም ህንፃ ስልክ:- 0115573196/98 ፋክስ:- 0115573187/97
ማሳሰቢያ:- አመልካቾች ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 7 ቀናት ባለው ጊዚያት የትምህርት ማሰረጃችሁንና የስራ ልምዳችሁን የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን በመያዝ በድርጅቱ የሰው ሃይል አስተዳደር ቢሮ በመቅረብ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን::
በተጨማሪም፡ ሾፌረሮ ች ፡ኦፐሬተሮች እና ሌሎቸች ከንብረት ጋር ግንኝንት ያላቸው ተቀጣሪዎች ዋስ ሰለሚያስፈልጋችሁ ከወዲሁ አውቃችሁ እንድትዘጋጁበት፡፡