Mirab Construction
Job Overview
- Salary Offer Negotiable
- Experience Level Senior
- Total Years Experience 8
- Date Posted September 29, 2024
- Deadline Date October 7, 2024
Job Requirement
- ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የስራ ልምድ:በሲቪል ምህንድስ/በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጅ ማኔጅመንት ወይም ለስራው ተዛማጅ በሆነ የትምህርት መስክ በማስተርስ/ዲግሪ ተመርቆ ከ8 አመት ያላነሰ የስራ ልምድ ያለውና በተመሳሳይ የስራ መደብ ላይ 5 አመት የሰራ፡፡
- ብዛት:3
- የአመልካቾች የእድሜ ሁኔታ ከ55 ዓመታት በታች
የስራ ቦታ:አዲስ አበባ፤ደብረ ብርሃን፤ደብረ ማርቆስ
How to Apply
በተጠቀሱት የስራ መደቦች ላይ የቅጥር መመዘኛ መስፈርቶችን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ዋናውንና ኮፒውን በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት የስራ ቀን ውስጥ 22 ማዞሪያ ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገድ H&M ህንጻ 2ኛ ፎቅ በአስተዳደርና ሰው ኃይል ልማት መምሪያ ቢሮ በግንባር በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ስልክ ቁጥር 011-663-09-49/011-659-04-39
To apply for this job please visit tikusjobs.com.