ቢሮ መሀንዲስ

Full Time

Mirab Construction

Job Overview

  • Salary Offer Negotiable
  • Experience Level Senior
  • Total Years Experience 6
  • Date Posted September 29, 2024
  • Deadline Date October 7, 2024

Job Requirement

  • ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የስራ ልምድ:በሲቪል ምህንድስ/በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጅ ማኔጅመንት ወይም ለስራው ተዛማጅ በሆነ የትምህርት መስክ በማስተርስ/ዲግሪ ተመርቆ ከ6 አመት ያላነሰ የስራ ልምድ ያለውና በተመሳሳይ የስራ መደብ ላይ 4 አመት የሰራ፡፡
  • ብዛት:2
  • የአመልካቾች የእድሜ ሁኔታ ከ55 ዓመታት በታች

የስራ ቦታ:ደብረ ብርሃን፤ሰላሌ

How to Apply

በተጠቀሱት የስራ መደቦች ላይ የቅጥር መመዘኛ መስፈርቶችን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ዋናውንና ኮፒውን በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት የስራ ቀን ውስጥ 22 ማዞሪያ ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገድ H&M ህንጻ 2ኛ ፎቅ በአስተዳደርና ሰው ኃይል ልማት መምሪያ ቢሮ በግንባር በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ስልክ ቁጥር 011-663-09-49/011-659-04-39

To apply for this job please visit tikusjobs.com.

Related Jobs
  • MCM Comprehensive Specialized Hospital (Korean hospital)
    Full Time
    Addis Ababa

    Job Overview Salary Offer As per Company Scale Experience Level Junior Total Years Experience 0 (Zero Experience) Date Posted September 22, 2024 Deadline Date September 30, 2024 Job Requirement Requirements Do
  • Zemilo Hotel Apartment
    Full Time
    Addis Ababa

    Job Overview Salary Offer As per Company Scale Experience Level Junior Total Years Experience 2 Date Posted September 22, 2024 Deadline Date October 3, 2024 Job Requirement Experience: 2 YEARS hotel experience How
  • Adami Tulu pesticide processing factory
    Full Time
    Adami Tulu

    ድርጅታችን በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዳሚ ቱሉ የፀረ ተባይ ማዘጋጃ ፋብሪካ ባለው ክፍት የስራ መደቦች ላይ ከዚህ በታች ባስቀመጥነው መስፈርት መ