Segel General Business Limited Liability Company
Job Overview
- Salary Offer Negotiable
- Experience Level Senior
- Total Years Experience 3
- Date Posted September 18, 2024
- Deadline Date October 3, 2024
Job Requirement
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ : በማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በማኔጅመንት ዲፕሎማ ያለው/ያላት
- የሥራ ልምድ: 6 ዓመት 10 ዓመት
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
How to Apply
ማሳሰቢያ፡-
- አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
- የመመዝገቢያ ወቅት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ይሆናል፡፡
- የመመዝገቢያ ቦታ የድርጅቱ ጽ/ቤት በሚገኝበት ከሊፋ ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 407
አድራሻ፡- ፒያሳ አትክልት ተራ ስልክ ቁጥር 0111571660/61
E-mail gm@segelcoffee.com
ሰገል የጠቅላላ ንግድ ሥራ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር
አዲስ አበባ
To apply for this job email your details to Enat.mekonnen@yahoo.com