Segel General Business Limited Liability Company
Job Overview
- Salary Offer Negotiable
- Experience Level Junior
- Total Years Experience 2
- Date Posted September 18, 2024
- Deadline Date October 3, 2024
Job Requirement
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ :
- በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በአካውንቲንግ ዲፕሎማ
- በተጨማሪም ፒችትሪ ችሎታ ያለው/ ያላት
- በኢምፖርት ኤክስፖርት ላይ የሠራ/የሠራች
- የሥራ ልምድ: 2 ዓመት 4 ዓመት
- ብዛት: 3
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
How to Apply
ማሳሰቢያ፡-
- አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
- የመመዝገቢያ ወቅት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ይሆናል፡፡
- የመመዝገቢያ ቦታ የድርጅቱ ጽ/ቤት በሚገኝበት ከሊፋ ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 407
አድራሻ፡- ፒያሳ አትክልት ተራ ስልክ ቁጥር 0111571660/61
E-mail gm@segelcoffee.com
ሰገል የጠቅላላ ንግድ ሥራ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር
አዲስ አበባ
To apply for this job email your details to Enat.mekonnen@yahoo.com