Ayat Real Estate
Job Overview
- Salary Offer As per Company Scale
- Experience Level Junior
- Total Years Experience 1
- Date Posted September 4, 2024
- Deadline Date September 11, 2024
Job Requirement
- ተፋላጊ ችሎታ፡- በደረጃ 3 እና ከዛ በላይ ከታወቀ ከቴክኒክና ሙያ በእንጨት ስራ ትምህርት የተመረቀ/ች በሙያው አራት ዓመት እና ከዛ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ት
ብዛት:2
የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ እና በአካባቢው
How to Apply
- የምዝገባ ቀን፡ ይህ ማስታውቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት፣በአካል በመቅርብ
- የምዝገባ አድራሻ፡ አያት አክስዮን ማህበር ዋና መ/ቤት (ከመገናኛ ወደ ወሰን ግሮሰሪ በሚወስደው መንገድ ሚካኤል ጋሪ ተራ)
ማሳሰቢያ፡ አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዘው መምጣት አለባቸው፡፡
አመልካቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ቢፈልጉ በስልክ ቁጥር 011-8-54-71-99 ደውለው ማግኘት ይችላሉ፡፡
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/tikus-jobs | Facebook: https://fb.me/tikusjobs | Telegram: https://t.me/tikusjobs | Instagram: https://www.instagram.com/tikusjobs | tiktok: https://www.tiktok.com/@tikusjobs