Chroma P.L.C
Job Overview
- Salary Offer 10000 Br ~ 15.000 Br
- Experience Level Junior
- Total Years Experience 0 (Zero Experience)
- Date Posted September 29, 2024
- Deadline Date October 10, 2024
Job Requirement
- የትምህርት ደረጃ:የመጀመሪያ ዲግሪ
- ተፈላጊ ችሎታ:በአካዉንቲንግ የተመረቀ
- የስራ ልምድ:0 ዓመት
- ብዛት:50
- ደመወዝ:12‚000.0
ዕድሜ: ከ25 ዓመት በታች
የስራ ቦታ፡- አለም ገና
How to Apply
ከዚህ በላይ ለተጠቀሰዉ ክፍት የስራ መደብ ቅጥሩ በቋሚነት ሆኖ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታተይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርት ማስረጃችሁን እና የስራ ልምዳችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡- ፈተናዉን ያለፈ እና ዋስትና ቀድሞ ለሚያሟላ ቅድሚያ እንሰጣለን፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ:0985 82 71 76
To apply for this job please visit tikusjobs.com.