Anbessa Shoe Share Company
Job Overview
- Salary Offer Negotiable
- Experience Level Junior
- Total Years Experience 0 (Zero Experience)
- Date Posted October 2, 2024
- Deadline Date October 9, 2024
Job Requirement
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ:- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በቢዝነስ አድሚንስትሬሽን/በማኔጅመንት/በሰው ሀብት አስተዳደር /በኢኮኖሚክስ የመጀመሪያ ድግሪ አግባብ ያለዉ 6 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለዉ/ያላት
የሥራ አድራሻ፡-አቃቂ ዋናው ፋብሪካ
How to Apply
አንበሳ ጫማ አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች በተጠቀሱት ክፍት የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ለሥራ መደቡ የወጣውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከሚነበብ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ በተከታታይ 7 የስራ ቀናት ውስጥ ከስር በተቀመጠው አድራሻ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
- የመመዝገቢያ አድራሻ- አቃቂ ቆርቆሮ አባቦራ ሬስቶራንት ፊት ለፊት አንበሳ ጫማ አስተደደር ቢሮ እንዲሁም በኢሜል አድራሻ yihenewmersha933@gmail.comለበለጠ መረጃ ፡-ስ.ቁ.0114-71-54-54 ወይም 0114-71-69-56
To apply for this job email your details to yihenewmersha933@gmail.com