Ayat real Estate
Job Overview
- Salary Offer 15.000 Br ~ 20.000 Br
- Experience Level Senior
- Total Years Experience 4
- Date Posted September 4, 2024
- Deadline Date September 11, 2024
Job Requirement
- ተፋላጊ ችሎታ፡- ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በማርኬቲንግና ሴልስ ማኔጅመንት/በማኔጅመንት/በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን/ በኢኮኖሚክስ የመጀመሪያ ዲግሪና በሙያው 2 ዓመት የሰራ/ች
ደመወዝ
- ደመወዝ ብር 18,416.00
- የትራንስፖርት አበል ብር 1,000.00
- የሞባይል አበል ብር 463.00
- ኮሚሽን በአክስዮን ማህበሩ አከፋፈል መመሪያ መሰረት
የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ እናበአካባቢው
How to Apply
- የምዝገባ ቀን፡ ይህ ማስታውቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት፣በአካል በመቅርብ
- የምዝገባ አድራሻ፡ አያት አክስዮን ማህበር ዋና መ/ቤት (ከመገናኛ ወደ ወሰን ግሮሰሪ በሚወስደው መንገድ ሚካኤል ጋሪ ተራ)
ማሳሰቢያ፡ አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዘው መምጣት አለባቸው፡፡
አመልካቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ቢፈልጉ በስልክ ቁጥር 011-8-54-71-99 ደውለው ማግኘት ይችላሉ፡፡
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/tikus-jobs | Facebook: https://fb.me/tikusjobs | Telegram: https://t.me/tikusjobs | Instagram: https://www.instagram.com/tikusjobs | tiktok: https://www.tiktok.com/@tikusjobs