የፋይናንስ መምሪያ ሥራ አስኪያጅ

Kunifira Agro-Processing PLC

Job Overview

  • Salary Offer As per Company Scale
  • Experience Level Senior
  • Total Years Experience 8
  • Date Posted October 9, 2024
  • Deadline Date October 19, 2024

Job Requirement

  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ:በአካውንቲንግና ፈይናንስ የመጀመሪያ ዲግሪ
  • የሥራ ልምድ:በሙያው 8 ዓመት የሠራ/ች
  • ብዛት:1

የሥራ ቦታ: ገላን 30 ቱሉ ጉራቻ ቀበሌ

How to Apply

በፋብሪካ ለሠሩ ቅድሚያ ይሰጣል

አምልካቾች የግል ሁኔታችሁን የሚገልፅ (CV) ፣የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 /አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ገላን ከተማ ቱሉ ጉራቻ ቀበሌ በሚገኘው ፋብሪካ ቅጥር ግቢ ቀርባችሁ ወይም በኢሜል (E-mail) አድራሻችን [email protected]  ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ድርጅቱ

the POST ID is 12486
total views = int(24)

To apply for this job email your details to [email protected]

Related Jobs