Mirab Construction
Job Overview
- Salary Offer Negotiable
- Experience Level Junior
- Total Years Experience 2
- Date Posted September 29, 2024
- Deadline Date October 7, 2024
Job Requirement
- ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የስራ ልምድ:በአካውንቲንግ በመጀመሪያ ድግሪ ተመርቆ በሙያው 2 አመት በላይ በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ የሰራ፡፡በኮምፒውተር አጠቃቀም በቂ ክህሎት ያለው፡፡
- ብዛት:2
- የአመልካቾች የእድሜ ሁኔታ ከ55 ዓመታት በታች
የስራ ቦታ:አዲስ አበባ ፤ጅማ፤ሻምቡ፤አሶሳ
How to Apply
በተጠቀሱት የስራ መደቦች ላይ የቅጥር መመዘኛ መስፈርቶችን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ዋናውንና ኮፒውን በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት የስራ ቀን ውስጥ 22 ማዞሪያ ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገድ H&M ህንጻ 2ኛ ፎቅ በአስተዳደርና ሰው ኃይል ልማት መምሪያ ቢሮ በግንባር በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ስልክ ቁጥር 011-663-09-49/011-659-04-39
To apply for this job please visit tikusjobs.com.