MIDROC CONSTRUCTION ETHIOPIA PLC
Job Overview
- Salary Offer Negotiable
- Experience Level Junior
- Total Years Experience 0 (Zero Experience)
- Date Posted October 27, 2024
- Deadline Date November 1, 2024
Job Requirement
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና
- 10/12 ያጠናቀቀ
- የሥራ ልምድ:
- 0 ዓመት
ተፈላጊው ብዛት:1
የሥራ ቦታ፡አ.አ
How to Apply
ከድርጅታችን ጋር መሥራት የሚፈልጉና መስፈርቱን የሚያሟሉ ሰራተኞች ዋናውን እና የማይመለስ የትምህርት፣ የሥራ ልምድ ሰነዳቸውን እና መታወቂያ ኮፒ ይህ ማስታወቂያ ከወጣ በኋላ ባሉት 05 የሥራ ቀናት ውስጥ በአካል በመቅረብ መካኒሳ አቦ ኩዊንስ ሱፐር ማርኬት የሚገኝበት ግቢ ውስጥ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መሥሪያ ቤት ወይም በድርጅቱ ኢሜል አድራሻ ማመልከት ይችላሉ፡፡ አመልካቾች የሚወዳደሩበትን የሥራ ቦታ በማመልከቻቸው ላይ መጥቀስ አለባቸው፡፡
ሚድሮክ ኮንስትራክሽን ኢትዮጵያ ኃ.የተ.የግል ማህበር፣
የሰው ሐብት ስራ አመራር ዳይሬክሬት
ስልክ ቁጥር 011-3726150
ኢሜል፡ [email protected]
the POST ID is 13394
total views = int(50)
total views = int(50)
To apply for this job email your details to [email protected]