ሲኒየር ኔትወርኪንግ አስተዳደር

Defense Construction Enterprise

Job Overview

  • Salary Offer 20.000 Br ~ 50.000 Br
  • Experience Level Senior
  • Total Years Experience 6
  • Date Posted October 9, 2024
  • Deadline Date October 16, 2024

Job Requirement

  • ተፈላጊ የትምህርት እና የሥራ ልምድ:  ቢ.ኤስ.ሲ. /ኤም.ኤስ.ሲ በኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ፣ በኮምፒዩተር ሳይንስ እና በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፎች 8 /6 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለወ/ላት በተጨማሪም የሲስኮ ሰርቨር አድምኒስትሬሽን እና ተዛማጅ ስልጠና የወሰደ/ች

የደመወዝ : 23,967.00

የሥራ ቦታ: ዋና መ/ቤት

How to Apply

ማሳሰቢያ፡-

  • የስራ ልምድ ከምረቃ በኋላ እና የስራ ግብር የተከፈለበት መሆኑን የሚገልፅ ማስረጃ ሊቀርብ ይገባል፡፡
  • በአካል መጥቶ መመዝገብ የማይችል በኢሜል አድራሻ E-mail ; [email protected] ማስረጃዎችን በተጠቀሰው ቀነ ገደብ ውስጥ መላክ የሚቻል መሆኑን እናሳስባለን፡፡

አድራሻ፣-

  • መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋና መ/ቤት አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቶታል ዝቅ ብሎ (ውሃ ልማት ህንፃ) ደራርቱ ትምህርት ቤት አጠገብ የሰው ሀብት አስተዳደር ቡድን ኦሪጂናል የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት በመምጣት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
  • ቴሌግራም: Defence construction enterprise
    ዌብሳይት፡ www.dce-et.comwww.dce.gov.et
    ስልክ ቁጥር፡ 0114-42-22-60/70
    E-mail ; [email protected]
the POST ID is 12476
total views = int(20)

To apply for this job email your details to [email protected]

Related Jobs
  • HASET WHOLESALE BUSINESS S.C
    Full Time
    Addis Ababa

    Job Overview Salary Offer Negotiable Experience Level Senior Total Years Experience 3 Date Posted October 2, 2024 Deadline Date October 8, 2024 Job Requirement  የትምህርት ደረጃ: ማስተርስ፣
  • Deutsche Gesellschaft für Internationale Zusammenarbeit
    Full Time
    Addis Ababa

    Position: Monitoring and Evaluation Specialist Vacancy Announcement: #115/2024 Contract Duration: Until December 31, 2025 Duty Station: Addis Ababa Application Deadline: October 24, 2024 Background The Government of Ethiopia (GoE) has ini
  • Hibret bank
    Full Time
    Addis Ababa

    Job Overview Salary Offer As per Company Scale Experience Level Senior Total Years Experience 4 Date Posted October 13, 2024 Deadline Date October 18, 2024 Job Requirement Qualification: BSc in Computer Science