ETHIOPIAN CONSTRUCTION WORKS CORPORATION
Job Overview
- Salary Offer 20.000 Br ~ 50.000 Br
- Experience Level Senior
- Total Years Experience 4
- Date Posted October 9, 2024
- Deadline Date October 16, 2024
Job Requirement
- የሚፈለገው የትምህርት ደረጃ: ቢኤስሲ ዲግሪ በኤሌክትሪካል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ
- አግባብነት ያለው ሥራ ልምድ: 4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላት
የደመወዝ መጠን: 21.167
የሥራ ቦታ: በፕሮጀክት ዴቨሎፕመንትና ማኔጅመንት ማዕከል
How to Apply
ማሳሰቢያ፡-
የሥራ ልምድ ከተጠየቀው ትምህርት ደረጃ በኋላ የተገኘ ብቻ ይሆናል፡፡
አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ማለት በተጠቀሰው የሙያ መስመር አገልግሎት ሲሆን፣ የሚቀርበው የሥራ ልምድ ማስረጃ የስራ ግብር ስለመከፈሉ፣ደመወዝና አገልግሎት ከመቼ እስከ መቼ እንደተሰጠ የሚገልጽ መሆን አለበት፡፡
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፣
ምዝገባ የሚጀመርበት ቀን፡- መስከረም 29/2017 ዓ.ም
ምዝገባ የሚያበቃበት ቀን፡- ጥቅምት 06/2017 ዓ.ም
የምዝገባ ቦታ ፡- በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃይል ቅጥር እና መረጃ አያያዝ ቡድን ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የትምህርት እና ሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ በአካል ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ፡ ጉርድ ሾላ ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ህንፃ ወይም ከበሻሌ ሆቴል ጀርባ 200 ሜትር ገባ ብሎ፣
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0116676385/0118698910
the POST ID is 12655
total views = int(56)
total views = int(56)
To apply for this job please visit tikusjobs.com.