East West Ethio Transport Plc
Job Overview
- Salary Offer Negotiable
- Experience Level Senior
- Total Years Experience 6
- Date Posted October 2, 2024
- Deadline Date October 12, 2024
Job Requirement
- ተፈላጊ የትምህርት ዓይነትና የሥራ ልምድ:ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ /ኮሌጅ /፤በአውቶሞቲቭ እንጅነሪንግ ፤በኢኮኖሚክስ በመጀመሪያ ድግሪ የተመረቀ/ች እና በሙያው 6/ስድስት/ ዓመት የሰራ/ች ወይም /10+3/ ወይም በዲኘሎማ የተመረቀ/ች ከምረቃ በኃላ 8/ስምንት/ ዓመት የሠራ/ች እና መሰረታዊ የኮምፒተር እውቀት ያለው/ት
- ብዛት:10
How to Apply
ከዚህ በላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ሁሉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ዋና ሰነድ እና ፎቶ ኮፒ በመያዝ ከድርጅቱ የአስተዳደርና ፐርሶኔል ዋና ክፍል ቢሮ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ኢስት ዌስት ኢትዮ ትራንስፖርት ኃ/የተ/የግ/ማህበር
አድራሻ፡- ከማሰልጠኛ ወደ ሀና ማርያም በሚወስደው መንገድ ላይ በካዲስኮ ቀለም ፋብሪካ ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ይገኛል፡፡
ስልክ ቁጥር;011-4-39-03-12
ፋክስ: 011-4-39-19-91
ድርጅቱ !
To apply for this job please visit tikusjobs.com.