East West Ethio Transport Plc
Job Overview
- Salary Offer Negotiable
- Experience Level Senior
- Total Years Experience 4
- Date Posted October 2, 2024
- Deadline Date October 12, 2024
Job Requirement
- ተፈላጊ የትምህርት ዓይነትና የሥራ ልምድ:ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ ኮሌጅ በአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ/ በአውቶ መካኒክ /በአውቶሞቲቭ ሙያ/10+3/ በዲፕሎማ የተመረቀ እና በከባድ መኪና ጥገና የስራ መደብ ላይ 4/አራት/ ዓመት እና ከዚያ በላይ የሰራ/ች
- ብዛት:2
How to Apply
ከዚህ በላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ሁሉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ዋና ሰነድ እና ፎቶ ኮፒ በመያዝ ከድርጅቱ የአስተዳደርና ፐርሶኔል ዋና ክፍል ቢሮ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ኢስት ዌስት ኢትዮ ትራንስፖርት ኃ/የተ/የግ/ማህበር
አድራሻ፡- ከማሰልጠኛ ወደ ሀና ማርያም በሚወስደው መንገድ ላይ በካዲስኮ ቀለም ፋብሪካ ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ይገኛል፡፡
ስልክ ቁጥር;011-4-39-03-12
ፋክስ: 011-4-39-19-91
ድርጅቱ !
To apply for this job please visit tikusjobs.com.