ኤሌክትሪካል መሀንዲስ

ETHIOPIAN CONSTRUCTION WORKS CORPORATION

Job Overview

  • Salary Offer 15.000 Br ~ 20.000 Br
  • Experience Level Senior
  • Total Years Experience 2
  • Date Posted October 9, 2024
  • Deadline Date October 16, 2024

Job Requirement

  • የሚፈለገው የትምህርት ደረጃ: ቢኤስሲ ዲግሪ በኤሌክትሪካል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ
  • አግባብነት ያለው ሥራ ልምድ:  2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላት
  • ልዩ ሙያ/ ሥልጠና: የኤሌክትሪካል ዲዛይን ሶፍትዌር በመጠቀም ማዘጋጀት ልምድ ያለው /ያላት

የደመወዝ መጠን: 16.923

የሥራ ቦታ: በፕሮጀክት ዴቨሎፕመንትና ማኔጅመንት ማዕከል

How to Apply

ማሳሰቢያ፡-

የሥራ ልምድ ከተጠየቀው ትምህርት ደረጃ በኋላ የተገኘ ብቻ ይሆናል፡፡

አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ማለት በተጠቀሰው የሙያ መስመር አገልግሎት ሲሆን፣ የሚቀርበው የሥራ ልምድ ማስረጃ የስራ ግብር ስለመከፈሉ፣ደመወዝና አገልግሎት ከመቼ እስከ መቼ እንደተሰጠ የሚገልጽ መሆን አለበት፡፡

ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፣

ምዝገባ የሚጀመርበት ቀን፡- መስከረም 29/2017 ዓ.ም

ምዝገባ የሚያበቃበት ቀን፡- ጥቅምት 06/2017 ዓ.ም

የምዝገባ ቦታ ፡- በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃይል ቅጥር እና መረጃ አያያዝ ቡድን ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የትምህርት እና ሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ በአካል ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አድራሻ፡  ጉርድ ሾላ ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ህንፃ ወይም ከበሻሌ ሆቴል ጀርባ 200 ሜትር ገባ ብሎ፣

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0116676385/0118698910

the POST ID is 12452
total views = int(34)

To apply for this job please visit tikusjobs.com.

Related Jobs
  • Ethiopian Airlines
    Full Time
    Addis Ababa, Ethiopia

    Ethiopian Airlines Group is inviting qualified international candidates to apply for the position of Expat Captain B737. Position: Expat Captain B737 Location: Send applications via email to [email protected] Registration Date
  • Muger Cement Factory
    Full Time
    Addis Ababa

    Job Overview Salary Offer As per Company Scale Experience Level Junior Total Years Experience 2 Date Posted October 6, 2024 Deadline Date October 14, 2024 Job Requirement የትምህርት ደረጃ: 10ኛ ክ
  • Zamzam Bank
    Full Time
    Addis Ababa

    About the Job Taking its name from ZamZam Holy Water which gave life to the barren land of Makkah, springing the hills of Safa and Marwa; ZamZam Bank is working towards ensuring sustained economic growth by leveraging technologies and