እጥበትና ግሪስ I

Full Time

PUBLIC SERVICE TRANSPORT SERVICE

Job Overview

  • Salary Offer 6000 Br ~ 8.000 Br
  • Experience Level Junior
  • Total Years Experience 2
  • Date Posted September 8, 2024
  • Deadline Date September 13, 2024

Job Requirement

  • የትምህርት ዝግጅት:4ኛ/6ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች
  • አየሥራ ልምድ ሥልጠና: 2/0 ዓመት

የቅጥር ብዛት:4

ደረጃ:iii

ደመወዝ 6‚080

የሥራ ቦታ አ.አ

How to Apply

ማሳሰቢያ፡-

  •    የመመዝገቢያ ቀን፡- ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 /አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡3ዐ-11፡3ዐ ሰዓት በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
  • የመመዝገቢያ ቦታ፡- ሜክሲኮ ፖሊስ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው የአገልግሎቱ ዋና መ/ቤት የሰው ሃብት አስተዳደርና ልማት ቡድን ቢሮ
  • የሥራ ልምድ ለሚጠይቁ የሥራ መደቦች አግባብነት ያለው ቀጥተኛ ማለትም ከወጣው የስራ መደብ ላይ የሰራ ሆኖ እንዲሁም  በትራንስፖርት ዘርፍ ላይ የሠራ ቢሆን ይመረጣል፤
  • ለተራ ቁጥር 6 ላይ ለምትመዘገቡ አመልካቾች ዕድሜ ከ45 በታች መሆን አለበት፡፡
  • ለውድድሩ ብቁ የሆኑ አመልካቾች ለፈተና ጥሪ የሚደረገው በአገልግሎቱ የውስጥ ማስታወቂያ ይገለጻል፤
  • አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ 6 ወር ያላለፈው የስነ-ምግባር መግለጫ ከመ/ቤታቸው ማጻፍ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115504564
የፐብሊክ ሠርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት

Related Jobs
  • Teklehaimanot General Hospital
    Full Time
    Addis Ababa

    Job Overview Salary Offer Negotiable Experience Level Senior Total Years Experience 3 Date Posted September 15, 2024 Deadline Date September 23, 2024 Job Requirement Qualification: Degree in Marketing Managemen
  • Nile Insurance Company
    Full Time
    Addis Ababa

    Job Overview Salary Offer As per Company Scale Experience Level Junior Total Years Experience 2 Date Posted September 15, 2024 Deadline Date September 21, 2024 Job Requirement Qualification: MA/BA Degree i
  • Ethiopian Shipping and Logistics Service Enterprise
    Full Time
    Addis Ababa

    Job Overview Salary Offer 20.000 Br ~ 50.000 Br Experience Level Senior Total Years Experience 6 Date Posted September 11, 2024 Deadline Date September 21, 2024 Job Requirement የት/ት ደረጃ፡  Complet