ካሜራና ኦዲዮቪዥዋል ባለሙያ II

Defense Construction Enterprise

Job Overview

  • Salary Offer 10000 Br ~ 15.000 Br
  • Experience Level Junior
  • Total Years Experience 2
  • Date Posted October 9, 2024
  • Deadline Date October 16, 2024

Job Requirement

  • ተፈላጊ የትምህርት እና የሥራ ልምድ: ደረጃ 3/ ደረጃ 2 እና ደረጃ 1 በቪድዮና ፎቶግራፍ ያጠናቀቀ/ች እና 2 /3 /4 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው/ላት

የደመወዝ :  10,907.00

የሥራ ቦታ: ዋና መ/ቤት

How to Apply

ማሳሰቢያ፡-

  • የስራ ልምድ ከምረቃ በኋላ እና የስራ ግብር የተከፈለበት መሆኑን የሚገልፅ ማስረጃ ሊቀርብ ይገባል፡፡
  • በአካል መጥቶ መመዝገብ የማይችል በኢሜል አድራሻ E-mail ; [email protected] ማስረጃዎችን በተጠቀሰው ቀነ ገደብ ውስጥ መላክ የሚቻል መሆኑን እናሳስባለን፡፡

አድራሻ፣-

  • መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋና መ/ቤት አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቶታል ዝቅ ብሎ (ውሃ ልማት ህንፃ) ደራርቱ ትምህርት ቤት አጠገብ የሰው ሀብት አስተዳደር ቡድን ኦሪጂናል የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት በመምጣት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
  • ቴሌግራም: Defence construction enterprise
    ዌብሳይት፡ www.dce-et.comwww.dce.gov.et
    ስልክ ቁጥር፡ 0114-42-22-60/70
    E-mail ; [email protected]
the POST ID is 12475
total views = int(28)

To apply for this job email your details to [email protected]

Related Jobs
  • Zemen Insurance
    Full Time
    Addis Ababa

    Job Overview Salary Offer As per Company Scale Experience Level Senior Total Years Experience 5 Date Posted October 6, 2024 Deadline Date October 16, 2024 Job Requirement Qualification: BA/BSc /MA/MSC/MBA in Ma
  • European Union
    Full Time
    Addis Ababa

    Job Overview Salary Offer As per Company Scale Experience Level Senior Total Years Experience 10-20 Date Posted October 1, 2024 Deadline Date October 14, 2024 Job Summery The Assignment / Responsibilities Proj
  • Awash Bank
    Full Time
    Sheka

    Job Overview Salary Offer As per Company Scale Experience Level Senior Total Years Experience 6 Date Posted October 13, 2024 Deadline Date October 21, 2024 Job Summary The jobholder is responsible for managing the