የምግብ ዝግጅትና መስተንግዶ ቡድን መሪ

Full Time

Ethiopian Management Institute

 Job Requirement

  • ተፈላጊ ችሎታ:ከሆቴል ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም በምግብ ዝግጅትና መስተንግዶ ሙያ የመጀመሪያ ዲግሪ
  • የስራ ልምድ: 6 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

ደረጃ:VII

ደመወዝ:16,216.00

የስራ ቦታ: አዲስ አበባ

How To Apply

ማሳሰቢያ

  • ተፈላጊ ችሎታውን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10(አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በሥራ ሰዓት፣ የግል ሁኔታ መግለጫ (CV) የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን፣
  • የምዝገባ ቦታ በዋናው መ/ቤት አ.አ ቢሮ ቁጥር 310 እና በደብረዘይት ሥልጠና ማዕከል የሚካሄድ ሆኖ የምዝገባ ሰዓት ጠዋት ከ2፡00 እስከ 6፡00 ከሰዓት ከ7፡00 እስከ 11፡00 ይሆናል፡፡
  • የሰርቪስ አገልግሎት በዋና ዋና መስመሮች፣የተወሰነ የህክምና ኢንሹራንስ ሽፋን፣የህይወት ኢንሹራንስ ሽፋን እና ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞች ይኖሩታል፣

አድራሻ፡-  ዋናው መ/ቤት፣ ከመገናኛ ወደ ሲ.ኤም.ሲ. መንገድ ጉርድ ሾላ አደባባዩን አለፍ ብሎ ሳህሊተ ምህረት ማርያም ቤ/ክርስቲያን ፊት ለፊት፡፡

Related Jobs
  • Siinqee Bank
    Full Time
    Addis Ababa

    S Job Overview Salary Offer As per Company Scale Experience Level Senior Total Years Experience 5 Date Posted September 15, 2024 Deadline Date September 22, 2024 Job Requirement Qualification:  MBA/MA/BA degr
  • Ethiopian Engineering Corporation
    Full Time
    Ethiopia

    About the Job  Position Overview/Scope of role: Project HSE manger to ensure all aspects of health, safety and environmental compliance within the projects. Roles and Responsibilities • Ensure the Project or Establishment H
  • Rammis Bank
    Full Time
    Addis Ababa

    JOB REQUIREMENT Minimum Educational Qualification and Work Experience: BSc degree in in Computer Science/Information Technology/Computer Engineering/ software Engineering/ or related field of study Zero year experience, CGPA for female 3