የዕቃ ግምጃ ቤት ኃላፊ I

Full Time

Ethiopian Accreditation Service

Job Overview

  • Salary Offer 4000 Br ~ 6.000 Br
  • Experience Level Senior
  • Total Years Experience 5
  • Date Posted September 11, 2024
  • Deadline Date September 24, 2024

Job Requirement

  • የት/ት ደረጃ፡  ኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም የቴክኒክና ሙያ በደረጃ 3 /10+3/ COC ምዘና ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ሰፕላይስ ማኔጅመንት፣ ፕሮርክዩርመንትና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ሴልስ ማንሺፕ፣ ሴልስ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ፣ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ ለጅስቲክና ሰፕላይ ቼን ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት፤ ፐርቼዚንግ ማኔጅመንት፤ ሎጀስቲክስ፤ ማቴሪያል ማኔጅመንት፤  ሎጂስቲክስና ሰኘላይ ማኔጅመንት፣ ፕሮፐርቲ አድሚኒስትሬሽን፣  ፐርቼዚንግ እና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣  ሴልስና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣   ኮኦፐሬትቭ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ሎጅስቲክስ እና ፕሮክዩርመንት፣ ማርኬቲንግና ሰፕላይ ማኔጅመንት ባንኪን ኤንድ ኢንሹራንስ፣
  • የስራ ልምድ፡ 5 ዓመት ቀጥታ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ
  • የስራ መደብ መታወቂያ ቁጥር: 10.3/አክ-74

ደመወዝ:  5358

How to Apply

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በዝውውር አወዳድሮ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለተከታታይ አስር/1ዐ/ የስራ ቀናት በአካል በመቅረብ ኦርጂናል የትምህርት ማስረጃ (CV) የስራ ልምድ እና (Student Copy) ከማይመለስ ኮፒ ጋር በማቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

የተወዳዳሪዎች ቁጥር ከበዛ መ/ቤቱ ተጨማሪ የመመልመያ መስፈርት ተጠቅሞ መመልመል ይችላል፡፡

አድራሻ፡

  • ሌ ክ/ከተማ መገናኛ አካባቢ፤ የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ ህንጻ 3ኛ ፎቅ የብቃትና የብቃትና የሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈጻሚ ቢሮ ቁጥር 304.
  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
the POST ID is 11855
total views = int(82)

To apply for this job please visit tikusjobs.com.

Related Jobs
  • Siinqee Bank
    Full Time
    Addis Ababa

    Job Overview Salary Offer As per Company Scale Experience Level Senior Total Years Experience 4 Date Posted September 15, 2024 Deadline Date September 22, 2024 Job Requirement Qualification:  MSc/BSc degree i
  • Dashen Bank
    Full Time
    Addis Ababa

    About the Job Senior Research & Business Development Officer Addis Ababa DB/ Vacancy- 0283/24 Job Summary  Senior Research and  Business Development Officer is responsible for carrying out qualitative or quantitative res
  • Dashen Bank
    Full Time
    Addis Ababa

    About the Job DevOps Engineer  DB/ Vacancy- 0286/24 Job Summary  DevOps Engineer is responsible for designing, developing and implementing the Bank's infrastructure and ensuring high quality and scalable solutions. The role