Chroma P.L.C
Job Overview
- Salary Offer 6000 Br ~ 8.000 Br
- Experience Level Junior
- Total Years Experience 1
- Date Posted September 29, 2024
- Deadline Date October 10, 2024
Job Requirement
- የትምህርት ደረጃ:ከ6ኛ ክፍል በላይ
- ተፈላጊ ችሎታ:በጥበቃ ሥራ ልምድ ያለዉ ፡፡ከፖሊስ እና ከመከላከያ በክብር የተሰናበተ
- የስራ ልምድ:3 ዓመት እና ከዛ በላይ
- ብዛት:30
- ደመወዝ:7‚000.0
ዕድሜ: ከ45 ዓመት በታች
የስራ ቦታ፡- አለም ገና
How to Apply
ከዚህ በላይ ለተጠቀሰዉ ክፍት የስራ መደብ ቅጥሩ በቋሚነት ሆኖ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታተይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርት ማስረጃችሁን እና የስራ ልምዳችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡- ፈተናዉን ያለፈ እና ዋስትና ቀድሞ ለሚያሟላ ቅድሚያ እንሰጣለን፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ:0984 54 57 27
To apply for this job email your details to admin@tikusjobs.com