ጥራት ስራ አመራር ቡድን መሪ

Full Time

Ethiopian Management Institute

Job Requirement

  • ተፈላጊ ችሎታ:ማኔጅመንት/ በቢዝነስ አድሚነስትሬሽን/ ኢኮኖሚክስ/ በፐብሉክ አድሚኒሰትሬሽን/ በዴቭሎፕመንት ማኔጅመንት ስተዲስ/በሰው ኃብት ሥራ አመራር /በሊደርሺፕ/ በአመራርና በመልካም አስተዳዳር
  • የስራ ልምድ: የመጀመሪያ/ሁለተኛ ዲግሪ ከሥራው ጋር ቀጥታ ግንኙነት 8/6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው እና አለም አቀፍ የጥራት ሥራ አመራር ማስተግበር ስራ የሰራ እና 2 አመት በከፍተኛ ባለሙያ ሆኖ የሰራ/ች

ደረጃ:X

ደመወዝ:24,329.00

የስራ ቦታ: አዲስ አበባ

How To Apply

ማሳሰቢያ

  • ተፈላጊ ችሎታውን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10(አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በሥራ ሰዓት፣ የግል ሁኔታ መግለጫ (CV) የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን፣
  • የምዝገባ ቦታ በዋናው መ/ቤት አ.አ ቢሮ ቁጥር 310 እና በደብረዘይት ሥልጠና ማዕከል የሚካሄድ ሆኖ የምዝገባ ሰዓት ጠዋት ከ2፡00 እስከ 6፡00 ከሰዓት ከ7፡00 እስከ 11፡00 ይሆናል፡፡
  • የሰርቪስ አገልግሎት በዋና ዋና መስመሮች፣የተወሰነ የህክምና ኢንሹራንስ ሽፋን፣የህይወት ኢንሹራንስ ሽፋን እና ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞች ይኖሩታል፣

አድራሻ፡-  ዋናው መ/ቤት፣ ከመገናኛ ወደ ሲ.ኤም.ሲ. መንገድ ጉርድ ሾላ አደባባዩን አለፍ ብሎ ሳህሊተ ምህረት ማርያም ቤ/ክርስቲያን ፊት ለፊት፡፡

Related Jobs
  • Rammis Bank
    Full Time
    Addis Ababa

    JOB REQUIREMENT Education: BA degree in Accounting/Management/ Economics/Business or related fields Experience. Not required/0 years Graduation Year: Graduate of 2023/2024 only Exit Exam: Who have taken national university exit exam a
  • Zemen Bank
    Full Time

    Zemen Bank invites interested and qualified applicants for the following new job positions. Position 1: Officer – IT Risk (Risk & Compliance Department) Educational Bachelor’s/ B.Sc. Degree in Computer science,, Information Technology
  • GIZ
    Full Time
    Addis Ababa

    About the Job Agriculture Advisor’’ GIZ- Internal Vacancy Announcement ‘# vacancy number 102/2024’ “Integrated soil fertility management (ISFM)” Brief Description of the project/ unit With develoPPP, the German