የገበያ ጥናትና ፕሮሞሽን ዋና ክፍል ኃላፊ

Full Time

Ethio Agri-Ceft

Job Overview

  • Salary Offer Negotiable
  • Experience Level Senior
  • Total Years Experience 10
  • Date Posted September 15, 2024
  • Deadline Date September 24, 2024

Job Requirement

  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ: ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በማርኬቲንግ ማኔጅምት/ በሽያጭ/በቢዝነስ ማኑጅመንት/በማኔጅመንት/ በኢኮኖሚክስ እና በተመሳሳይ ሙያ የመጀመሪያ ድግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪና የ12/10 ዓመት ልምድ ያለዉና ከዚህ ዉሥጥ  6/4 ዓመት በሥራ አመራር ኃላፊነት የሰራ በተጨማሪም የማስተባበር፣ የመምራትና የመልካም ግንኙነት ብቃትና ችሎታ፣ የድርጅቱን ራዕይና ተልዕኮ ለማስፈፀም ተነሳሽነትና ቁርጠኝነት ያለው/ያላት፡፡

የሥራ ቦታ: አ.አ

How to Apply

  • የምዝገባ ቀን ፡- ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የስራ ቀናት (ቅዳሜን ከሰዓት በፊት ጨምሮ)
  • አመልካቾች፡-የቅጥር ማመልከቻ፣ የትምህርትና የስራ ልምድ ኦርጅናልና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ማስረጃችሁን ይዛችሁ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ ትችላላችሁ፤
  • የስራ ልምድ ማስረጃው ከምረቃ በኋላ ሊሆን ይገባዋል፤
  • ቅጥሩ ከተፈጸመ በኋላ በ15 ቀናት ዉስጥ ከእዳ ነጻ ሰለመሆኑ በመጨረሻ ይሰራበት ከነበረበት መ/ቤት (ድርጅት) ክሊራንስ የሚያቀርብ ስለመሆኑ ግዴታ የሚገባ፣
  • የህክምናና የመድን ሽፋን ዋስትና አገልግሎት ይሰጣል፡፡
  • የምዝገባ ቦታ ፡- ላም በረት በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤት

ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃ/የተ/የግ/ማኀበር

the POST ID is 11946
total views = int(28)

To apply for this job please visit tikusjobs.com.

Related Jobs
  • house of peoples representatives
    Full Time
    Addis Ababa

    Job Overview Salary Offer 2000 Br ~ 4.000 Br Experience Level Junior Total Years Experience 0 (Zero Experience) Date Posted September 15, 2024 Deadline Date September 24, 2024 Job Requirement የትምህርት
  • Oromia Bank
    Full Time
    Addis Ababa

    Oromia Bank invites qualified and competent external applicants for the following position: Education & Experience Requirements BSc in Computer Science, Cyber Security, Computer Engineering or related field of study with 2 years of releva
  • house of peoples representatives
    Full Time
    Addis Ababa

    Job Overview Salary Offer 2000 Br ~ 4.000 Br Experience Level Junior Total Years Experience 0 (Zero Experience) Date Posted September 15, 2024 Deadline Date September 24, 2024 Job Requirement የትምህርት