Emergency Relief Transport Enterprise Job Vacancy

Full Time

Emergency Relief Transport Enterprise

Emergency Relief Transport Enterprise Job Openings

Company: Emergency Relief Transport Enterprise
Total Positions Posted: 10
Location: Addis Ababa
Application Period: November 4, 2024 – November 12, 2024

Current Open Positions

  1. ጁኒየር አውቶ ኤሌክትሪሽያን
      • Type: Full Time
      • Experience Level: Junior
      • Date Posted: November 3, 2024

    Job Requirement

    የትምህርት ዝግጅትና የሥራ ልምድ: በአውቶ ኤሌክትሪክሲቲ 10+3 ወይም ደረጃ IV የኮሌጅ ዲፕሎማ/የቴክኒክና ሙያ 10+2 ወይም ደረጃ III /10+1 ወይም ደረጃ II ሰርተፍኬትና 0/2/4 አመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ

    ደመወዝ: 5,260.00

    የሥራ ቦታ፡  አዲስ አበባ

  2. የሀርድዌር ጥገና ባለሙያ
      • Type: Full Time
      • Experience Level: Junior
      • Date Posted: November 3, 2024

    Job Requirement

    የትምህርት ዝግጅትና የሥራ ልምድ:

        • በኮምፒውተር ሳይንስ/በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ/በኮምፒውተር ቴክኖሎጂ ኢንጅነሪንግ/ኢንፎርሜሽን ሲስተም የመጀመሪያ ዲግሪ/10+3 ወይም ደረጃ IV የኮሌጅ ዲፕሎማ 0/2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ

    ተጨማሪ ክህሎት/ባህሪ

        • ችግሮችን በቀላሉ የመረዳት ችሎታ ያለው
        • የፈጠራ ችሎታ ያለው
        • የመግባባት ችሎታ ያለውና ጥሩ ስነምግባር ያለው
        • ሀርድዌር ጥገና CISCO ስልጠና

    ደመወዝ : 6250

    የሥራ ቦታ፡  አዲስ አበባ

  3. ዋና ገንዘብ ያዥ
      • Type: Full Time
      • Experience Level: Senior
      • Date Posted: November 3, 2024

    Job Requirement

    የትምህርት ዝግጅትና የሥራ ልምድ:

        • በአካውንቲንግ/ በባንኪንግና ኢንሹራንስ 10+3 ወይም ደረጃ IV የኮሌጅ ዲፕሎማ/የቴክኒክና ሙያ 10+2 ወይም ደረጃ III ሠርተፍኬትና 4/6 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ

    ተጨማሪ ክህሎት/ባህሪ

    መሠረታዊ የኮምፒውተር አጠቃቀም ዕውቀት

    ደመወዝ: 7,330.00

    የሥራ ቦታ፡  አዲስ አበባ

  4. ኔትወርክና ሲስተም አድሚኒስትሬተር
      • Type: Full Time
      • Experience Level: Junior
      • Date Posted: November 3, 2024

     

     

    Job Requirement

    የትምህርት ዝግጅትና የሥራ ልምድ:

        • በኮምፒውተር ሣይንስ/በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ/በኢንፎርሜሽን ሲስተም/በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም ወይም በሌላ ተመሳሳይ የትምህርት መሰክ ሁለተኛ/የመጀመሪያ ዲግሪና 2/4 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ

    ተጨማሪ ክህሎት/ባህሪ

        • ችግሮችን በቀላሉ የመረዳት ችሎታ ያለው
        • የፈጠራ ችሎታ ያለው
        • የመግባባ ችሎታ ያለውና ጥሩ ስነምግባር ያለው
        • በኔትወርክ አድሚኒስትሬሽንና ሀርድዌር ጥገና CISCO ስልጠና

    ደመወዝ: 10650.00

    የሥራ ቦታ፡  አዲስ አበባ

  5. ገንዘብ ከፋይ
      • Type: Full Time
      • Experience Level: Junior
      • Date Posted: November 3, 2024

    Job Requirement

    የትምህርት ዝግጅትና የሥራ ልምድ:

        • በአካውንቲንግ/ በባንኪንግና ኢንሹራንስ 10+3 ወይም ደረጃ IV የኮሌጅ ዲፕሎማ/የቴክኒክና ሙያ 10+2 ወይም ደረጃ III ሠርተፍኬትና 2/4 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ

    ተጨማሪ ክህሎት/ባህሪ

        • መሠረታዊ የኮምፒውተር አጠቃቀም ዕውቀት

    ደመወዝ: 6,250.00

    የሥራ ቦታ፡  አዲስ አበባ

  6. የግዥ አናሊስስ ኦፊሰር
      • Type: Full Time
      • Experience Level: Junior
      • Date Posted: November 3, 2024

     

     

    Job Requirement

    የትምህርት ዝግጅትና የሥራ ልምድ:

        • በግዥ/በአካውንቲንግ/በኢኮኖሚክስ/በማርኬቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በአውቶ መካኒክስ/በጠቅላላ መካኒክስ 10+3 ወይም ደረጃ IV የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም የቴክኒክና ሙያ 10+2 ወይም ደረጃ III ሠርተፍኬትና 2/4/6 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ

    ተጨማሪ ክህሎት/ባህሪ

    የኮምፒውተር ስልጠና (Basic computer operating skil)

    ደመወዝ: 7,330.00

    የሥራ ቦታ፡  አዲስ አበባ

  7. የጥገና ዕቅድና አናሊስስ አፊሰር
      • Type: Full Time
      • Experience Level: Junior
      • Date Posted: November 3, 2024

    Job Requirement

    የትምህርት ዝግጅትና የሥራ ልምድ:

        • በሜካኒካል ኢንጅነሪንግ/በአውቶሞቲቭ ኢንጅነሪንግ በአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ የመጀመሪያ ዲግሪ /አድቫንስድ ዲፕሎማ/10+3 ወይም ደረጃ IV የኮሌጅ ዲፕሎማ 2/4/6 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

    ተጨማሪ ክህሎት/ባህሪ

    መሰረታዊ የኮምፒውተር አጠቃቀም እውቀት

    ደመወዝ: 8,910.00

    የሥራ ቦታ፡  አዲስ አበባ

  8. ማዕከላዊ የጭነት ትራንስፖርት ስምሪትና አስተዳደር ቡድን መሪ
      • Type: Full Time
      • Experience Level: Senior
      • Date Posted: November 3, 2024

    Job Requirement

    የትምህርት ዝግጅትና የሥራ ልምድ:

    በኢኮኖሚክስ/በቢዝነስ ማኔጅመንት/ በማርኬቲንግ /በሎጂስቲክስና ሳፕላይስ ማኔጅመንት /በማኔጅመን/ ሁለተኛ/የመጀመሪያ ዲግሪ 4/6 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ (በደረቅ ጭነት ትራንስፖርት የሥራ ዘርፍ ላይ) ኖሮት ከዚህ ውስጥ 1/2 ዓመት በተመሳሳይ በኃላፊነት ወይም በከፍተኛ የሙያ የስራ መደብ ላይ የሰራ

    ተጨማሪ ክህሎት

        • መሰረታዊ የኮምፒውተር አጠቃቀም እውቀት
        • የአመራር፣ የግንኙነት፣ የመሪነት ክህሎት፣

    ደመወዝ: 16830.00

    የሥራ ቦታ፡  አዲስ አበባ

  9. አውቶ ኤሌክትሪሽያን ደረጃ II
    • Type: Full Time
    • Experience Level: Senior
    • Date Posted: November 3, 2024
    • Job Requirement

      • የትምህርት ዝግጅትና የሥራ ልምድ:  በአውቶ ኤሌክትሪሲቲ 10+3 ወይም ደረጃ IV የኮሌጅ ዲፕሎማ/የቴክኒክና ሙያ 10+2 ወይም ደረጃ III /10+1 ወይም ደረጃ II ሰርተፍኬትና 4/6/8 አመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ

      ደመወዝ:  8,910.00

      የሥራ ቦታ፡  አዲስ አበባ

  10. የመለስተኛ መኪና ሾፌር ደረጃ II
      • Type: Full Time
      • Experience Level: Senior
      • Date Posted: November 3, 2024

    Job Requirement

    የት/ደረጃ:

        • 12ኛ/10ኛ ወይም 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀና 3/5 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው

    ተጨማሪ ክህሎት/ባህሪ

        • የትራፊክ ህጐችን ጠንቅቆ ማወቅ፣
        • የተሽከርካሪ ጥገና ዕውቀት፣
        • በመለስተኛ የህዝብ ማመላለሻ /13-44 መቀመጫ/ አሽከርካሪነት 4ኛ ደረጃ /ህዝብ 2 መንጃ ፈቃድ ያለው/ላት፣
        • መልካም ስነምግባር፣

    ደመወዝ: 7,330.00

    የሥራ ቦታ፡  አዲስ አበባ

     

    How to Apply

    ማሳሰቢያ፡- ለመለስተኛ መኪና ሾፌር ደረጃ II የምትመዘገቡ አመልካቾች አድራሻ ፡– መሀል አዲስ አበባ፣ ፒያሣ፣ አየር ጤና እና መገናኛ አካባቢ ቢሆን ይመረጣል (የቀበሌ መታወቂያ ኮፒ ተያይዞ መቅረብ አለበት)

    ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን መመዘኛ የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 07 /ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን COCን ጨምሮ ኦርጅናል ከማይመለስ ፎቶኮፒ እና CV ጋር በመያዝ ቃሊቲ ሸገር ዳቦ መጋገሪያ ፊት ለፊት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ካለበት ህንፃ ጀርባ 200 ሜትር ወደ ውስጥ የሚያስገባውን ፒስታ መንገድ ይዞ በሚገኘው መ/ቤታችን የሰው ሀብት ማሟላትና አስተዳደር ቡድን ቢሮ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

    ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት

    ስልክ ቁጥር 011-439-00-75

the POST ID is 13652
total views = int(43)

To apply for this job please visit tikusjobs.com.

Related Jobs
  • Ethiopian Airlines
    Full Time
    Addis Ababa, Ethiopia

    Ethiopian Airlines Group invites qualified international candidates to apply for the position of Commercial/Contracts Engineer (Expat) for its New Mega Hub Airport. Position: Commercial/Contracts Engineer Employment Type: Fixed Term Contract Locat
  • Ethio Agri-Ceft PLC
    Full Time
    Addis Abeba

    Job Overview Salary Offer As per Company Scale Experience Level Senior Total Years Experience 4 Date Posted October 27, 2024 Deadline Date November 4, 2024 Job Requirement የትምህርት ደረጃና  የ�
  • MIDROC CONSTRUCTION ETHIOPIA PLC
    Full Time
    Addis Ababa

    Job Overview Salary Offer Negotiable Experience Level Senior Total Years Experience 5 Date Posted October 27, 2024 Deadline Date November 1, 2024 Job Requirement ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና