Adami Tulu pesticide processing factory
ድርጅታችን በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዳሚ ቱሉ የፀረ ተባይ ማዘጋጃ ፋብሪካ ባለው ክፍት የስራ መደቦች ላይ ከዚህ በታች ባስቀመጥነው መስፈርት መሰረት ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል።
የስራ መደቦች
- ጠቅላላ ሂሳብ ቡድን መሪ
- ሲኒየር የገበያ ጥናትና ፕሮሞሽን ኤክስፐርት
- የሰው ሃብት አስተዳደር ኦፊሰር
- ሲኒየር አውቶ መካኒክ
- ኤክስኪቲብ ሴክሬታሪ
- የሲስተም አድምኒስትሬሽን ባለሙያ
- የኢንሹራንስ ክትትልን እና ጉዳይ አስፈጻሚ
- ጁኒየር አካውንታንት
- ህዝብ III
- ህዝብ II
የትምህርት ዝግጅት
8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ፣ ድፕሎማ/ዲግሪ/ማስተር በፋይናንስ ፣ አካውንቲንግ ፣የሰው ሃብት ልማት እና አስተዳደር፣ ቢዝነስ አድምኒስትሬሽን፣ ማኔጅመንት፣ መካኒክ፣ አውቶ መካኒክ፣ ንብረት አስተዳደር፣ ሰፕላይ፣ ግዥ/ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ፣ ማርኬቲንግ፣ አይሲቲ እና ተመሳሳይ መስክ
How to apply
በአካል መመዝገብ ለሚፈልጉ አድራሻ፡
አዲስ አበባ ፣ ቦሌ ጅቡቲ ኢንባሲ ወረድ ብሉ በሚገኘው የፋብሪካው ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ወይም አዳሚ ቱሉ የሰው ሃብት ቢሮ
በኢሜይል መመዝገብ ለሚፈልጉ
ኢሜይል፡ appt.mail@gmail.com
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0116624656 ወይም 0464419164 መተየቅ ይቻላል።
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዳሚ ቱሉ የፀረ ተባይ ማዘጋጃ ፋብሪካ
the POST ID is 12214
total views = int(33)
total views = int(33)
To apply for this job please visit gmail.com .