Ethiopian Sugar Industry group vacancy

Full Time

Website Ethiopian Sugar Industry Group

1. አውቶሞቲቭ መሐንዲስ

 ለስራው ተፈላጊ ችሎታ

  •  ተፈላጊ ችሎታ:በአውቶሞቲቭ፣ በእርሻ መካናይዜሽን፣ በእርሻ እና በመካኒካል ምህንድስና ወይም በተዛማጅ የሙያ መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ እና  0 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

ደረጃ:15

የሥራ ቦታ፡  ኦሞ ኩራዝ ቁጥር 2 እና 3 ስኳር ፋብሪካዎች

እንዴት ማመልከት ይቻላል?

  1. የምዝገባ ቦታ አዲስ አበባ ሜክሲኮ ፊሊፕስ ህንፃ ላይ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 212
  2. የምዝገባ ቀን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ማግስት ጀምሮ ባሉ ተከታታይ 7 የሥራ ቀናት ጠዋት ከ2፡00-6፡00 ሰዓት እንዲሁም ከሰዓት በኋላ ከ7፡00-11፡00 ድረስ ብቻ፤
  3. በውድድሩ መሳተፍ የሚችሉ አመልካቾች ቀጥሎ በቀረቡት መንገዶች መላክ የሚችሉ ሲሆን (Online)የሚልኩ ይበልጥ ይበረታታሉ፡፡
    • በ https://forms.gle/BdywJESTBXRusfuy7 (Online)የሚያመለክቱ አመልካቾች የሚልኳቸውን መረጃዎች ከ1ገፅ ያልበለጠ የተጠቃለለ የግል ሁኔታ መግለጫ (CV) በPDF ወይንም .Doc (upload) በማድረግ መላክ ይኖርባቸዋል፡፡
    • በግንባር/በወኪል የሚያመለክቱ አመልካቾች ማስረጃቸውን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከ(CV) የግል ሁኔታ መግለጫ እና ማመልከቻ ጋር በማቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
  1. ተመዝጋቢው ትምህርቱን ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በ2012 ዓ.ም እና ከዚያ በኋላ ያጠናቀቀ/ች ሆኖ/ና አማካይ የመመረቂያ ውጤት ለወንዶች 2.75 እና ከዚያ በላይ እንዲሁም ለሴቶች 2.5 እና ከዚያ በላይ ያላቸው መሆን አለበት፡፡
  2. የምዝገባው ሂደት እንደተጠናቀቀ ሙያ ነክ ፈተና ለተመረጡ ምልምል ምሩቃን ይሰጣል፡፡ የፈተናው ቀን በስልክ ጥሪ የሚገለጽላቸው ይሆናል፡፡
  3. ፈተናውን አልፈው ወደ ሥልጠና የሚገቡ ምሩቃን ለ4 ወራት የንድፈ ሃሳብ እና የተግባር ሥልጠና ይወስዳሉ፡፡
  4. በስልጠና ወቅት የኪስ ገንዘብን ጨምሮ የሚያስፈልጉ ወጪዎች በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የሚሸፈን ይሆናል፡፡
  5. ሰልጣኞች በንድፈ ሃሳብ እና በተግባር ስልጠና ወቅት በሚያስመዘግቡት ውጤት አማካኝነት በተተኪነት በኦሞ ኩራዝ ቁጥር 2 እና 3 ስኳር ፋብሪካዎች የሚቀጠሩ ይሆናል፡፡

2. ኬሚካል መሐንዲስ

 ለስራው ተፈላጊ ችሎታ

  •  ተፈላጊ ችሎታ:በኬሚካል፣ በኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ ወይም በተዛማጅ የሙያ መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ እና  0 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

3. መካኒካል መሐንዲስ

 ለስራው ተፈላጊ ችሎታ

  •  ተፈላጊ ችሎታ:በሜካኒካል ኢንጂነሪንግ፣ በኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ፣ በማኑፋክቸሪንግ ቴክኖሎጂ ወይም ተዛማጅ የሙያ መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ እና 0 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

ደረጃ:15

የሥራ ቦታ፡  ኦሞ ኩራዝ ቁጥር 2 እና 3 ስኳር ፋብሪካዎች

እንዴት ማመልከት ይቻላል?

  1. የምዝገባ ቦታ አዲስ አበባ ሜክሲኮ ፊሊፕስ ህንፃ ላይ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 212
  2. የምዝገባ ቀን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ማግስት ጀምሮ ባሉ ተከታታይ 7 የሥራ ቀናት ጠዋት ከ2፡00-6፡00 ሰዓት እንዲሁም ከሰዓት በኋላ ከ7፡00-11፡00 ድረስ ብቻ፤
  3. በውድድሩ መሳተፍ የሚችሉ አመልካቾች ቀጥሎ በቀረቡት መንገዶች መላክ የሚችሉ ሲሆን (Online)የሚልኩ ይበልጥ ይበረታታሉ፡፡
    • በ https://forms.gle/BdywJESTBXRusfuy7 (Online)የሚያመለክቱ አመልካቾች የሚልኳቸውን መረጃዎች ከ1ገፅ ያልበለጠ የተጠቃለለ የግል ሁኔታ መግለጫ (CV) በPDF ወይንም .Doc (upload) በማድረግ መላክ ይኖርባቸዋል፡፡
    • በግንባር/በወኪል የሚያመለክቱ አመልካቾች ማስረጃቸውን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከ(CV) የግል ሁኔታ መግለጫ እና ማመልከቻ ጋር በማቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
  1. ተመዝጋቢው ትምህርቱን ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በ2012 ዓ.ም እና ከዚያ በኋላ ያጠናቀቀ/ች ሆኖ/ና አማካይ የመመረቂያ ውጤት ለወንዶች 2.75 እና ከዚያ በላይ እንዲሁም ለሴቶች 2.5 እና ከዚያ በላይ ያላቸው መሆን አለበት፡፡
  2. የምዝገባው ሂደት እንደተጠናቀቀ ሙያ ነክ ፈተና ለተመረጡ ምልምል ምሩቃን ይሰጣል፡፡ የፈተናው ቀን በስልክ ጥሪ የሚገለጽላቸው ይሆናል፡፡
  3. ፈተናውን አልፈው ወደ ሥልጠና የሚገቡ ምሩቃን ለ4 ወራት የንድፈ ሃሳብ እና የተግባር ሥልጠና ይወስዳሉ፡፡
  4. በስልጠና ወቅት የኪስ ገንዘብን ጨምሮ የሚያስፈልጉ ወጪዎች በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የሚሸፈን ይሆናል፡፡
  5. ሰልጣኞች በንድፈ ሃሳብ እና በተግባር ስልጠና ወቅት በሚያስመዘግቡት ውጤት አማካኝነት በተተኪነት በኦሞ ኩራዝ ቁጥር 2 እና 3 ስኳር ፋብሪካዎች የሚቀጠሩ ይሆናል፡፡

4. ኤሌክትሪካል መሐንዲስ

 ለስራው ተፈላጊ ችሎታ

  •  ተፈላጊ ችሎታ:በኤሌክትሪካል፣ በኢንስትሩመንቴሽን ኢንጂነሪንግ ወይም በተዛማጅ የሙያ መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ እና 0 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

ደረጃ:15

የሥራ ቦታ፡  ኦሞ ኩራዝ ቁጥር 2 እና 3 ስኳር ፋብሪካዎች

እንዴት ማመልከት ይቻላል?

  1. የምዝገባ ቦታ አዲስ አበባ ሜክሲኮ ፊሊፕስ ህንፃ ላይ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 212
  2. የምዝገባ ቀን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ማግስት ጀምሮ ባሉ ተከታታይ 7 የሥራ ቀናት ጠዋት ከ2፡00-6፡00 ሰዓት እንዲሁም ከሰዓት በኋላ ከ7፡00-11፡00 ድረስ ብቻ፤
  3. በውድድሩ መሳተፍ የሚችሉ አመልካቾች ቀጥሎ በቀረቡት መንገዶች መላክ የሚችሉ ሲሆን (Online)የሚልኩ ይበልጥ ይበረታታሉ፡፡
    • በ https://forms.gle/BdywJESTBXRusfuy7 (Online)የሚያመለክቱ አመልካቾች የሚልኳቸውን መረጃዎች ከ1ገፅ ያልበለጠ የተጠቃለለ የግል ሁኔታ መግለጫ (CV) በPDF ወይንም .Doc (upload) በማድረግ መላክ ይኖርባቸዋል፡፡
    • በግንባር/በወኪል የሚያመለክቱ አመልካቾች ማስረጃቸውን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከ(CV) የግል ሁኔታ መግለጫ እና ማመልከቻ ጋር በማቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
  1. ተመዝጋቢው ትምህርቱን ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በ2012 ዓ.ም እና ከዚያ በኋላ ያጠናቀቀ/ች ሆኖ/ና አማካይ የመመረቂያ ውጤት ለወንዶች 2.75 እና ከዚያ በላይ እንዲሁም ለሴቶች 2.5 እና ከዚያ በላይ ያላቸው መሆን አለበት፡፡
  2. የምዝገባው ሂደት እንደተጠናቀቀ ሙያ ነክ ፈተና ለተመረጡ ምልምል ምሩቃን ይሰጣል፡፡ የፈተናው ቀን በስልክ ጥሪ የሚገለጽላቸው ይሆናል፡፡
  3. ፈተናውን አልፈው ወደ ሥልጠና የሚገቡ ምሩቃን ለ4 ወራት የንድፈ ሃሳብ እና የተግባር ሥልጠና ይወስዳሉ፡፡
  4. በስልጠና ወቅት የኪስ ገንዘብን ጨምሮ የሚያስፈልጉ ወጪዎች በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የሚሸፈን ይሆናል፡፡
  5. ሰልጣኞች በንድፈ ሃሳብ እና በተግባር ስልጠና ወቅት በሚያስመዘግቡት ውጤት አማካኝነት በተተኪነት በኦሞ ኩራዝ ቁጥር 2 እና 3 ስኳር ፋብሪካዎች የሚቀጠሩ ይሆናል፡፡

5. መስኖ መሐንዲስ

JOB REQUIREMENT

  •  ተፈላጊ ችሎታ:በመስኖ ምህንድስና ወይም በተዛማጅ የሙያ መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ እና 0 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

6. የእርሻ (ሜካናይዜሽን) መሐንዲስ

 ለስራው ተፈላጊ ችሎታ

  •  ተፈላጊ ችሎታ:በእርሻ መካናይዜሽን፣ በእርሻ ምህንድስና ወይም በተዛማጅ የሙያ መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ እና  0 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

ደረጃ:15

የሥራ ቦታ፡  ኦሞ ኩራዝ ቁጥር 2 እና 3 ስኳር ፋብሪካዎች

እንዴት ማመልከት ይቻላል?

  1. የምዝገባ ቦታ አዲስ አበባ ሜክሲኮ ፊሊፕስ ህንፃ ላይ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 212
  2. የምዝገባ ቀን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ማግስት ጀምሮ ባሉ ተከታታይ 7 የሥራ ቀናት ጠዋት ከ2፡00-6፡00 ሰዓት እንዲሁም ከሰዓት በኋላ ከ7፡00-11፡00 ድረስ ብቻ፤
  3. በውድድሩ መሳተፍ የሚችሉ አመልካቾች ቀጥሎ በቀረቡት መንገዶች መላክ የሚችሉ ሲሆን (Online)የሚልኩ ይበልጥ ይበረታታሉ፡፡
    • በ https://forms.gle/BdywJESTBXRusfuy7 (Online)የሚያመለክቱ አመልካቾች የሚልኳቸውን መረጃዎች ከ1ገፅ ያልበለጠ የተጠቃለለ የግል ሁኔታ መግለጫ (CV) በPDF ወይንም .Doc (upload) በማድረግ መላክ ይኖርባቸዋል፡፡
    • በግንባር/በወኪል የሚያመለክቱ አመልካቾች ማስረጃቸውን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከ(CV) የግል ሁኔታ መግለጫ እና ማመልከቻ ጋር በማቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
  1. ተመዝጋቢው ትምህርቱን ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በ2012 ዓ.ም እና ከዚያ በኋላ ያጠናቀቀ/ች ሆኖ/ና አማካይ የመመረቂያ ውጤት ለወንዶች 2.75 እና ከዚያ በላይ እንዲሁም ለሴቶች 2.5 እና ከዚያ በላይ ያላቸው መሆን አለበት፡፡
  2. የምዝገባው ሂደት እንደተጠናቀቀ ሙያ ነክ ፈተና ለተመረጡ ምልምል ምሩቃን ይሰጣል፡፡ የፈተናው ቀን በስልክ ጥሪ የሚገለጽላቸው ይሆናል፡፡
  3. ፈተናውን አልፈው ወደ ሥልጠና የሚገቡ ምሩቃን ለ4 ወራት የንድፈ ሃሳብ እና የተግባር ሥልጠና ይወስዳሉ፡፡
  4. በስልጠና ወቅት የኪስ ገንዘብን ጨምሮ የሚያስፈልጉ ወጪዎች በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የሚሸፈን ይሆናል፡፡
  5. ሰልጣኞች በንድፈ ሃሳብ እና በተግባር ስልጠና ወቅት በሚያስመዘግቡት ውጤት አማካኝነት በተተኪነት በኦሞ ኩራዝ ቁጥር 2 እና 3 ስኳር ፋብሪካዎች የሚቀጠሩ ይሆናል፡፡

7. እፅዋት ሳይንስ/አግሮኖሚ

 ለስራው ተፈላጊ ችሎታ

  •  ተፈላጊ ችሎታ:በኬን አግሮኖሚ፣ በእጽዋት ሳይንስ፣ በአግሮኖሚ ወይም በተዛማጅ የሙያ መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ እና 0 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

ደረጃ:15

የሥራ ቦታ፡  ኦሞ ኩራዝ ቁጥር 2 እና 3 ስኳር ፋብሪካዎች

እንዴት ማመልከት ይቻላል?

  1. የምዝገባ ቦታ አዲስ አበባ ሜክሲኮ ፊሊፕስ ህንፃ ላይ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 212
  2. የምዝገባ ቀን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ማግስት ጀምሮ ባሉ ተከታታይ 7 የሥራ ቀናት ጠዋት ከ2፡00-6፡00 ሰዓት እንዲሁም ከሰዓት በኋላ ከ7፡00-11፡00 ድረስ ብቻ፤
  3. በውድድሩ መሳተፍ የሚችሉ አመልካቾች ቀጥሎ በቀረቡት መንገዶች መላክ የሚችሉ ሲሆን (Online)የሚልኩ ይበልጥ ይበረታታሉ፡፡
    • በ https://forms.gle/BdywJESTBXRusfuy7 (Online)የሚያመለክቱ አመልካቾች የሚልኳቸውን መረጃዎች ከ1ገፅ ያልበለጠ የተጠቃለለ የግል ሁኔታ መግለጫ (CV) በPDF ወይንም .Doc (upload) በማድረግ መላክ ይኖርባቸዋል፡፡
    • በግንባር/በወኪል የሚያመለክቱ አመልካቾች ማስረጃቸውን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከ(CV) የግል ሁኔታ መግለጫ እና ማመልከቻ ጋር በማቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
  1. ተመዝጋቢው ትምህርቱን ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በ2012 ዓ.ም እና ከዚያ በኋላ ያጠናቀቀ/ች ሆኖ/ና አማካይ የመመረቂያ ውጤት ለወንዶች 2.75 እና ከዚያ በላይ እንዲሁም ለሴቶች 2.5 እና ከዚያ በላይ ያላቸው መሆን አለበት፡፡
  2. የምዝገባው ሂደት እንደተጠናቀቀ ሙያ ነክ ፈተና ለተመረጡ ምልምል ምሩቃን ይሰጣል፡፡ የፈተናው ቀን በስልክ ጥሪ የሚገለጽላቸው ይሆናል፡፡
  3. ፈተናውን አልፈው ወደ ሥልጠና የሚገቡ ምሩቃን ለ4 ወራት የንድፈ ሃሳብ እና የተግባር ሥልጠና ይወስዳሉ፡፡
  4. በስልጠና ወቅት የኪስ ገንዘብን ጨምሮ የሚያስፈልጉ ወጪዎች በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የሚሸፈን ይሆናል፡፡
  5. ሰልጣኞች በንድፈ ሃሳብ እና በተግባር ስልጠና ወቅት በሚያስመዘግቡት ውጤት አማካኝነት በተተኪነት በኦሞ ኩራዝ ቁጥር 2 እና 3 ስኳር ፋብሪካዎች የሚቀጠሩ ይሆናል፡፡

Related Jobs
  • Farm Africa
    Full Time
    Addis Ababa

    About the Job JOB DESCRIPTION AND PERSON SPECIFICATION   JOB TITLE: Senior Gender Specialist REPORTS TO: Deputy Head of Programmes REPORTING TO POSTHOLDER: None LOCATION: Addis Ababa, with frequent travel to the
  • Habesha Breweries SC
    Full Time
    Addis Ababa

    About the Job Purpose of the job The Filtration & Cellar Operator is responsible for execution and monitoring of the day to day of filtration & cellar operations including wort casking processing, fermentation till beer filtration
  • Haile Hotels and Resorts
    Full Time
    Addis Ababa

    About the Job Main Duties  To Collect Money and give Recipient   for the payer Basic Computer Training is Request Salary; - Negotiable Work Station:  Addis Ababa  at the company Head office Salary;-Negotiable