JOB REQUIREMENT
- ተፈላጊ ችሎታ:Degree in Civil Engineering/Construction Management
- የሥራ ልምድ:2 ዓመት የሥራ ልምድ (በኮንትራት እና ክሌም አስተዳደር የ2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው)
- መግለጫ:በዲግሪ በሳይት መሐንዲስ የሰራ
ብዛት:02
የሥራ ቦታ ፕሮጀክት ሳይት
HOW TO APPLY
ማሳሰቢያ
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7/ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ መሻለኪያ ሸዋ ዳቦ ፊት ለፊት ወይም የድሮ አራተኛ ክፍለ ጦር በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃብት ልማት ቢሮ ሲቪ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ከግል መ/ቤት የተገኘ የሥራ ልምድ ተቀባይነት የሚኖረው ግብር የከፈላችሁበትን ደብዳቤ ከግብር ከፋዮች ቢሮ ስታቀርብ መሆኑንና ከተራ ቀጥር 1-4 ያሉት የሥራ መደቦች እንዲሆነ እንገልፃለን፡፡
የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ስልክ ስልክ ቁጥር 011-470-20-51/011-470-29-94
Website:-www.erc.gov.et
Join Our Telegram if You did not join it Already
Join us on Telegram ስራዎችን በቴሌግራም ለመከታተል ይህንን ይጫኑ
Stay in Touch and follow us on our Social Media Platforms to Get the Latest Updates for the Latest opportunities: Facebook Page
Interested applicants can apply before the closing date of the application. For more information please read the full article
Deadline: Apr 1, 2024