Midroc Construction
Midroc Investment Group is a collection of companies owned by Sheikh Mohammed Hussein Ali Al-Amoudi, primarily focused on agriculture, agro-processing, manufacturing, and mining. It is the largest business entity in Ethiopia operating as part of the global MIDROC International.
- ኮስት አካውንታንት
- ባቺንግ ፕላንት ኦፕሬተር
- ኮንክሪት ፓምፕ ኦፕሬተር
- ፕሮጀክት ሰው ሃብት ሥራ አመራር ባለሙያ
- ሲኒየር መካኒክ
- መካኒክ
- ስቶክ ኮንትሮል
- ሰው ሃብት ሥራ አመራር ባለሙያ
- ታወር ክሬን ኦፕሬተር
- ፊኒሽንግ ፎርማን
- ስትራክቸራል መሃንዲስ
- ሴፍቲ፣ ጤና እና አካባቢ ደህንነት ባለሙያ
- አርክቴክት
- የኢንሹራንስ ዓመታዊ ምርመራ ባለሙያ
- ሲኒየር ኤሌክትሮ መካኒካል መሃንዲስ
- ሲኒየር ሳኒታሪ መሃንዲስ
- ሲኒየር ኤሌክትሪካል መሃንዲስ
- ጠቅላላ አገልግሎት ከፍተኛ ባለሙያ
- መካኒክ
- የተሽከርካሪ ጥገና ጸሀፊ
የትምህርት ዝግጅት
10/12ኛ ክፍል፣ ድፕሎማ/ ዲግሪ በ ፋይናንስ ፣ አካውንቲንግ ፣ ኢንዱስትሪያል፣ ኤሌክትሪክሲቲ፣ የሰው ሃብት ልማት እና አስተዳደር፣ ቢዝነስ አድምኒስትሬሽን፣ ማኔጅመንት፣ መካኒክ፣ አውቶ መካኒክ፣ ንብረት አስተዳደር፣ ሰፕላይ፣ ቢውልዲንግ፣ ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጅይ/ ማኔጅመንት ፣ ሲቪል ምህንድሰና፣ አርክቴክቸር ምህንድስና ፣ ሄልዝ፣ ኢንቫይሮመንታል ሳይንስ፣ ሴፍቲ ሳይንስ፣ ግዥ/ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ፣ ማርኬቲንግ፣ኤለኤክትሪካል ምህንድስና፣ መካኒካል ምህንድስና፣ ሲቪል ምህንዲስና፣ አዉቶሞቲቭ ምህንድስና፣ ውኃ ቴክኖሎጂ፣ ኮተም፣ ጀኔራል መካኒክ፣ አውቶሞቲም ቴክኖሎጀ፣ አይሲቲ እና ተመሳሳይ መስክ
How to Apply
- ከድርጅታችን ጋር መሥራት የሚፈልጉና መስፈርቱን የሚያሟሉ ሰራተኞች ዋናውን እና የማይመለስ የትምህርት፣ የሥራ ልምድ ሰነዳቸውን እና መታወቂያ ኮፒ ይህ ማስታወቂያ ከወጣ በኋላ ባሉት 05 የሥራ ቀናት ውስጥ በአካል በመቅረብ መካኒሳ አቦ ኩዊንስ ሱፐር ማርኬት የሚገኝበት ግቢ ውስጥ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መሥሪያ ቤት በአካል ቀርበው ማመልከት ይችላሉ፡፡ አመልካቾች የሚወዳደሩበትን የሥራ ቦታ እና የስራ መደብ በማመልከቻቸው ላይ መጥቀስ አለባቸው፡፡ሚድሮክ ኮንስትራክሽን ኢትዮጵያ ኃ.የተ.የግል ማህበርየሰው ሐብት ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት ስ.ቁ ፡ – 011-3 72 61 50
total views = int(45)
To apply for this job please visit tikusjobs.com.