Sunshine Construction
Job Openings at Sunshine Construction PLC
Sunshine Construction PLC has announced 10 exciting job opportunities in various fields. Below are the details of the available positions:
- Light Vehicle Driver (የቀላል መኪና ሾፌር)
- Employment Type: Full-Time, Project-based
- Experience Level: Senior
- Application Deadline: November 26, 2024
-
Job Requirement
- ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ: ሕዝብ ሁለት/ አንድ ወይም የቀድሞ አራተኛ/ሶስተኛ የመንጃ ፈቃድ ኖሮት በቀላል መኪና ሾፌርነት ሶስት ዓመት የሰራ፤
- እድሜ: ከ55 ዓመት በታች
የሥራ ቦታ : ከአዲስ አበባ ውጭ
- Heavy Vehicle Driver (የገልባጭ መኪና ሾፌር)
- Employment Type: Full-Time, Project-based
- Experience Level: Senior
- Application Deadline: November 26, 2024
-
Job Requirement
- ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ: ደረቅ ሶስት/ ሁለት ወይም የቀድሞ አምስተኛ /አራተኛ የመንጃ ፈቃድ ኖሮት በገልባጭ መኪና ሾፌርነት ሶስት ዓመት የሰራ፤
- እድሜ: ከ55 ዓመት በታች
የሥራ ቦታ : ከአዲስ አበባ ውጭ
- Storekeeper & Assistant (ስቶር ኪፐር ¦ እና ጀማሪ)
- Employment Type: Full-Time, Project-based
- Experience Level: Junior
- Application Deadline: November 26, 2024
-
Job Requirement
- ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ: በተዛማጅ የትምህርት መስክ በዲግሪ ወይም በደረጃ ሶስት የተመረቀ/ች ሆኖ አንድ አመት የሠራ/ች ፤ በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል ፤ በዜሮ አመትም ይቻላል
- እድሜ: ከ55 ዓመት በታች
የሥራ ቦታ : ከአዲስ አበባ ውጭ
- Aluminum Workshop Technician (አልሙኒየም ወርክሾፕ ቴክኒሺያን)
- Employment Type: Full-Time
- Location: Addis Ababa
- Experience Level: Senior
- Application Deadline: November 26, 2024
-
Job Requirement
- ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ: በተዛማጅ የትምህርት መስክ በደረጃ ሶስት የተመረቀ ሆኖ ስምንት አመት የሠራ፤ ለደረጃ ሶስት ስድስት አመት የሠራ ፤ለደረጃ ሁለት አራት አመት የሠራ፤
- እድሜ: ከ55 ዓመት በታች
የሥራ ቦታ : አዲስ አበባ
- Cashier (ካሸር)
- Employment Type: Full-Time, Project-based
- Experience Level: Junior
- Application Deadline: November 26, 2024
-
Job Requirement
- ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ: በሒሣብ መዝገብ አያያዝ በዲግሪ የተመረቀ/ች ሆኖ አንድ አመት በሥራ መደቡ ላይ የሠራ/ች ፤ በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል
- እድሜ: ከ55 ዓመት በታች
የሥራ ቦታ : ከአዲስ አበባ ውጭ
- Senior Machinist (ሲኒየር ማሽኒስት III & II)
- Employment Type: Full-Time
- Location: Addis Ababa
- Experience Level: Senior
- Application Deadline: November 26, 2024
Job Requirement
- ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ: በተዛማጅ የትምህርት መስክ በዲፕሎማ /በደረጃ ሶስት የተመረቀ ሆኖ ስምንት አመት የሠራ፤ ለደረጃ ሶስት ስድስት አመት የሠራ ፤ለደረጃ ሁለት አራት አመት የሠራ፤
- እድሜ: ከ55 ዓመት በታች
የሥራ ቦታ : አዲስ አበባ
- Accountant (አካውንታንት)
- Employment Type: Full-Time, Project-based
- Experience Level: Junior
- Application Deadline: November 26, 2024
-
Job Requirement
- ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ: በሒሣብ መዝገብ አያያዝ በዲግሪ የተመረቀ/ች ሆኖ ሁለት አመት በሥራ መደቡ ላይ የሠራ/ች ፤ በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል ፤
- እድሜ: ከ55 ዓመት በታች
የሥራ ቦታ : ከአዲስ አበባ ውጭ
- Auditor (ኦዲተር)
- Employment Type: Full-Time
- Location: Addis Ababa
- Experience Level: Junior
- Application Deadline: November 26, 2024
-
Job Requirement
- ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ: በተዛማጅ የትምህርት መስክ በዲግሪ የተመረቀ/ች ሆኖ ሁለት አመት በኦዲተርነት የሠራ/ች ፤ በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል ፤
- እድሜ: ከ55 ዓመት በታች
የሥራ ቦታ : አዲስ አበባ
- Safety Officer & Environmentalist (ሴፍቲ ኦፊሰርና ኢንቫይሮሜንታሊስት)
- Employment Type: Full-Time, Project-based
- Experience Level: Senior
- Application Deadline: November 26, 2024
-
Job Requirement
- ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ: በተዛማጅ የትምህርት መስክ በዲግሪ የተመረቀ ሆኖ አራት አመት የሠራ ፤ በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ የሰራ ቢሆን ይመረጣል
- እድሜ: ከ55 ዓመት በታች
የሥራ ቦታ : ከአዲስ አበባ ውጭ
- Road Project HR Manager (የመንገድ ፕሮጀክት የሰው ኃይል አስተዳደር ኃላፊ)
- Employment Type: Full-Time, Project-based
- Application Deadline: November 26, 2024
-
Job Requirement
- ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ: በተዛማጅ የትምህርት መስክ በዲግሪ ወይም በደረጃ ሶስት የተመረቀ ሆኖ ስምንት አመት የሠራ ፤ በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ የሰራ ቢሆን ይመረጣል ፤
- እድሜ: ከ55 ዓመት በታች
የሥራ ቦታ : ከአዲስ አበባ ውጭ
How to Apply
ከላይ የተጠቀሰውን የመመዘኛ መስፈርቶች የምታማሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት ቀናት የማይመለስ ኮፒ ማስረጃዎችን በመያዝ በኩባንያው ዋናው መ/ቤት ቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ ሬስቶራንት ፊትለፊት በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
For more details, visit Sunshine Construction PLC’s official website or contact their HR department.
total views = int(5)
To apply for this job please visit tikusjobs.com.