HORIZON PLANTATION P.L.C
Job Overview
- Salary Offer As per Company Scale
- Experience Level Junior
- Total Years Experience 0-1
- Date Posted October 9, 2024
- Deadline Date October 16, 2024
Job Requirement
- ተፈላጊ ችሎታ:በሪከርድና ማህደር አያያዝ፣ በሴክሬተሪያል ሳይንስና ኦፊስ ማኔጅመንት፣ በቢሮ አስተዳደርና ሴክሬተሪያል ቴክኖሎጂ፣ በማኔጅመንትና በአስተዳደር ዲግሪ ያለው ወይም ያላት ሆኖ ERP ሲስተም ሥልጠና የወሰደ/ች
- ደረጃ:9
ብዛት: 1
How to Apply
ከላይ ለሥራ መደቡ የሚጠየቀዉን ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ /መስፈርት/ የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ዋናውን የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በሰው ኃብት ልማትና አስተዳደር ክፍል ቢሮ ቁጥር 4 በአካል ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የመመዝገቢያ አድራሻ፡-
ከጎተራ ወደ ሳሪስ በሚወስደዉ መንገድ የሴፍ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ወደ ብሄረ ጽጌ መናፈሻ መንገድ ገባ ብሎ
ስልክ ቁጥር፡- 0114-70-74-01
ደርጅቱ
the POST ID is 12471
total views = int(32)
total views = int(32)
To apply for this job please visit tikusjobs.com.